Перейти к содержимому

የእንቅርት በሽታ || ምልክቶች || መፍትሔዎች

Eneho egna\ እነሆ እኛ

0:00 / 0:00

የእንቅርት በሽታ || ምልክቶች || መፍትሔዎች

1 911 просмотров · 8 месяцев назад
Eneho egna\ እነሆ እኛ
27,4 тыс. подписчиков
1 911 просмотров · 8 месяцев назад
ጤና ይስጥልን? ስለእንቅርት በሽታና ታይሮይድ ስራ ምን ያህል ያውቃሉ? የታይሮይድ ሆርሞን መጨመር ወይም መቀነስ ሁሉም የሰውነታችን ስራ ላይ መዛባትን ያመጣል ከእንቅልፍ መዛባት እስከ ማስታወስ መቸገር ፤ ከሆድ ድርቀት እስከ ክብደት መጨመር ወይም መቀነስ ፤ ከአይን መተለቅ/ወደውጪ መውጣት እስከ ወር አበባ መዛባት ፤ ከትንፋሽ ማጠር እስከ ልብ መሰማት.....ወዘተ:: ዛሬ ይሄ የሚከሰትበትን ምክንያት እና መፍትሔ ሀሳቦች ላይ እናተኩራለን። ኑ የውይይቱ አካል ይሁኑ! #goiter #thyroid #hypothyrotism #hyperthyroidism #weightloss #weightgain #iodinedeficiency #thyroidsymptoms #thyroidsurgery #hakim #healthprofessionals #healthpodcasts #podcast #ethiopianpodcast