የአረብ ሀገር በአትክልትና በዶሮ የሚሰራ የስኒየ አሰራር።
Sara Kassa You Tube
0:00 / 0:00
የአረብ ሀገር በአትክልትና በዶሮ የሚሰራ የስኒየ አሰራር።
141 просмотр · 1 год назад
Sara Kassa You Tube
1,67 тыс. подписчиков
141 просмотр · 1 год назад
አንድ ዶሮ፣ይቆራረጣል ከታጠበ በኋላ ከዚያም በሎሚና አቸቶ ትንሽ መዘፍዘፍ ከዚያም አጥቦ ፓትራው ላይ ማድረግ
ቅመሞቹንና ቲማቲሙን በአንድ አድርጎ መፍጨት ከተፈጨ በኋላ በአንድ ላይ ሁሉንም ቅመሞችና አትክልቶቹን በአንድ ላይ ማሽት ወይም ማዋኸድ ነው ካሮት፣ድንች፣የፈንጅ ቃሪያ ወይም ፍልፍል ባርድ ፣ኮሰ፣ሁሉንም አጥበን ዶሮው ጋር ማቀላቀል ከታች የተዘረዘሩትን ቅመሞች በአንድ አድርጎ መተበል ወይም ማሽት ነው
ነጪ ሽኩርት፣ቀይ ሽንኩርት፣ቲማቱም ፣ሰልሳ ወይም tomato paste
መረቅ ማጅ፣ከሙን፣ቁንዶ በርበሬ፣ቀረፋ፣ሄል፣የደረቀ የድብላል ቅጠል ፣እርጥቡ የድብላል ቅጠል ሁሉንም ባድ አድርጎ መተበል ከዙያም ለ30_45 ደቂቃ ማብሰል ነው።