የኢትዮጵያ የባህር በር ጥያቄ እና የካይሮ ፍርሃት! ||Ahadu TV
AHADU TV
0:00 / 0:00
የኢትዮጵያ የባህር በር ጥያቄ እና የካይሮ ፍርሃት! ||Ahadu TV
477 просмотров · 5 ч назад
AHADU TV
124 тыс. подписчиков
477 просмотров · 5 ч назад
በአፍሪካ አህጉር ምድር ላይ ተፈጥሮ በስስት የቸረቻቸው ሁለት ታላላቅ ኃይሎች አሉ፤ ህይወትን የሚዘራው የአባይ ወንዝ እና ለዓለም ንግድ ደምስር የሆነው ቀይ ባህር።
ግን ዛሬ ጥያቄው ያለው እዚህ ላይ ነው፦ የሕይወትና የሀብት ምንጭ የሆኑት እነዚህ የተፈጥሮ ጸጋዎች ለኢትዮጵያ የህልውናና የልማት መብት ሲሆኑ፣ በካይሮ ምድር ግን ለምን የከፍተኛ ስጋት ደወል ደወሉ?
ይህ የጂኦፖለቲካ እና የፍትህ ጥያቄ ከታሪክ ማህደር እስከ ዛሬው የውኃና የባህር ዲፕሎማሲ የት ይደርሳል?
በ ዛሬ ኢዮጵያዊ ወንዞች ፕሮግራማችን የኢትዮጵያን ተፈጥሯዊ መብት፣ የታሪክ እውነት እና የግብጽን ፍርሃት በዝርዝር እንቃኛለን። ሊዲያ አበበ
#ahadutv #Ahaduradio #Ethiopia #አሐዱቲቪ
AHADU TM- Television Network news organization and Television program produce, managed to shift the dynamics of the media industry by producing strong political, social, and economic contents, which evolve from a secondary to an essential news source, with dozens of bureaus and freelancer around the world and the nation. AHADU features live coverage of the top stories of the day and deep dives into key issues facing the nation and the world.
On-air and online, present’s fact-based, independent journalism that examines and airs diverse perspectives. Our journalists strive for mastery of the narrative form, telling stories in ways that transport the audience to the places where news is happening and introducing the people affected and bringing about tangible results and impact.