Ethiopia የእለተ ሰንበት ጥቅምት 22/2019 ሰበር መረጃዎች 1 November 2026
Zena Mahder
0:00 / 0:00
Ethiopia የእለተ ሰንበት ጥቅምት 22/2019 ሰበር መረጃዎች 1 November 2026
8 910 просмотров · 10 ч назад
Zena Mahder
6,69 тыс. подписчиков
8 910 просмотров · 10 ч назад
በዚህ ቪዲዮ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና በፕሬዚዳንት ኢሳይያስ አፈወርቂ መካከል በሞስኮ የተደረገው ድርድር ያለ ስምምነት መጠናቀቁን፣ የትብብር ኃይሎች መግለጫን እንዲሁም ሌሎች አዳዲስ መረጃዎችን ይዘን ቀርበናል፦
📌 በዚህ ቪዲዮ የሚዳሰሱ ዋና ዋና ነጥቦች፦
የሞስኮው ድርድር መከሸፍ እና የኢሳይያስ እና ፑቲን ዝግ ስብሰባ፦ ሁለቱ መሪዎች በሩሲያ ውስጥ ለማስታረቅ ቢሞከርም ሳይስማሙ መቅረታቸው እና ፕሬዚዳንት ኢሳይያስ ከሩሲያ መሪ ጋር በዝግ መምከራቸው።
የትብብር ኃይሎች መግለጫ፦ «በሳምንት ውስጥጠፋሉ» የተባሉት የትብብር ኃይሎች በጋራ የሰጡት ጠንካራ መግለጫ እና የትግራይ ወቅታዊ ሁኔታዎች።
የሚኒስትሮች ከስልጠና መውጣት፦ በመንግሥት ባለሥልጣናት ላይ እየተሰጠ ባለው ወታደራዊ ስልጠና ወቅት የተወሰኑ ሚኒስትሮች በህመም ምክንያት ስልጠናውን ማቋርጣቸው።
የአርሲ ግድያ እና የአሜሪካ/የእንግሊዝ አምባሳደሮች መግለጫ፦ በኦሮሚያ ክልል አርሲ ዞን በንጹሃን ዜጎች ላይ የተፈጸመውን ጥቃት አስመልክቶ የተሰጡ ዓለም አቀፍ መግለጫዎች።
የአዲስ አበባው አሳዛኝ የትራፊክ አደጋ፦ በጉለሌ ክፍለ ከተማ ቀጨኔ መቀጠያ አካባቢ በደረሰ አሰቃቂ አደጋ የ8 ሰዎች ህይወት ማለፉ።
🔔 ቪዲዮውን ላይክ፣ ሼር እና ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ሃሳብ እና አስተያየትዎን በኮመንት መስጫው ላይ ያጋሩን።