Перейти к содержимому

ኪዳናት Covenants

BibleProject - Amharic / አማርኛ

0:00 / 0:00

ኪዳናት Covenants

2 017 просмотров · 1 г. назад
BibleProject - Amharic / አማርኛ
27,4 тыс. подписчиков
2 017 просмотров · 1 г. назад
መጽሐፍ ቅዱስ እግዚአብሔር ከሰው ልጆች ጋር ያለውን ግንኙነት የሚገልጽበት ዋና መንገድ የአጋርነት ምስልን በመጠቀም ነው። ይህ ቃል ኪዳንን የተመለከተው ቪዲዮ፣ እግዚአብሔር የቃል ኪዳን አጋር ቁንጮ በሆነው በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል ዓለምን ይታደግ ዘንድ ከተለያዩ የሰው አጋሮች ጋር በተከታታይ የመሠረታቸውን መደበኛ ግንኙነቶች የሚያሳይ ነው። #BibleProject #Bible #ኪዳናት የቪዲዮ ምስጋናዎች የአማርኛ ፕሮዳክሽን ቡድን BETE-SEMAY Creative Media Addis Ababa, Ethiopia ኦሪጅናል የእንግሊዘኛ ይዘትና ፕሮዳክሽን BibleProject ፖርትላንድ፣ ኦሬገን፣ ዩ.ኤስ.ኤ BibleProject መጽሐፍ ቅዱስን የበለጠ እንዲያውቁት የሚያግዝዎ ነጻ አገልግሎት ነው። አገልግሎታችንን የምናከናውነው፣ በዓለም ዙሪያ ያሉ ወገኖች በሚያደርጉልን ቸርነት የሞላበት ስጦታ ነው። ስለ ባይብል ፕሮጀክት የበለጠ ለማወቅ ድረ ገጻችን https://bibleproject.com/Amharic ይጎብኙ፤ ወይም ስጦታዎን የሚከተለውን ሊንክ በመጫን ሊለግሡ ይችላሉ https://bible.to/amh-v ሌላ ቋንቋ ተናጋሪ ነዎት? ከ50 በላይ በሆኑ ቋንቋዎች ያዘጋጀናቸውን ቪዲዮዎች፣ ምስሎች እና የንባብ ዕቅዶችን ከሚከተለው ድረ ገጻችን ላይ ማግኘት ይችላሉ፦ https://bibleproject.com/languages