ከአሳዛኙ ድብደባ ወደ ውብ ተስፋ!| የቲክቶከሩ አዶናይ ላሚኒያማልን እና ለሀፈሳው የተሰጠ አስገራሚ ምላሽ 😂
Tsinat tube
0:00 / 0:00
ከአሳዛኙ ድብደባ ወደ ውብ ተስፋ!| የቲክቶከሩ አዶናይ ላሚኒያማልን እና ለሀፈሳው የተሰጠ አስገራሚ ምላሽ 😂
165 просмотров · 9 дней назад
Tsinat tube
165 подписчиков
165 просмотров · 9 дней назад
በዚህ ቪዲዮ ውስጥ ስላካተትኳቸው ትኩስ እና ወቅታዊ ጉዳዮች ሰፋ ያለ ዳሰሳ አድርጌያለሁ።
በዚህ ቪዲዮ ውስጥ፦
ከአስር ወር በፊት በጓደኞቿ በግፍ ተደብድባ የነበረችው እና አሁን ላይ አጋርነትንና እጃቸውን የዘረጉለትን መልካም ሰዎች ድጋፍ በማግኘት ወደ ተሻለ ሕይወት እየተመለሰች ስላለችው ልጅ እና ስለ ተያዙት አጥፊዎች፣
ከ6 ሚሊዮን በላይ ተከታዮች ያሉት ታዋቂው ቲክቶከር አዶናይ ላሚኒያማልን ከመመስል ጋር ተያይዞ በማህበራዊ ሚዲያ ላይ ከተነሱ አዝናኝ ሪአክሽኖች ጋር፣
ሀገር ውስጥ እየተካሄደ ካለው አፈሳ ጋር ተያያዥነት ያለው፣ አንድ ዜጋ ሊያፈሰው የመጣውን ወታደር በመሳሪያ ያስወጣበትን እጅግ አዝናኝ እና አስተማሪ ቪዲዮ፣
"ለኢትዮጵያ ከመሞት ለአሜሪካ ብሞት ይሻለኛል" በማለት አነጋጋሪ ሐሳብ የሰጠውን ወጣት ንግግር እና የሀገርና የመንግስት ልዩነት ላይ ያደረግኩትን ጠንካራ ቆይታ ይዘናል!
ቪዲዮውን እስከ መጨረሻው ተከታትለው ሀሳብዎን በኮሜንት ይጻፉልን። ላይክ እና ሰብስክራይብ ማድረግ አይርሱ!
ማህበራዊ ሚዲያዎቻችንን ይቀላቀሉ፦
ቴሌግራም @chere1227/ቲክቶክ www.tiktok.com/@tsinat.tube/ፌስቡክ https://www.facebook.com/share/1K9NcM... Tsinat Tube (ቲስናት ቱዩብ)
#Ethiopia #TsinatTube #Trending #Reaction #habesha