የእቴጌ ጣይቱ ከትውልድ ሃገራቸው እስከ ንግስና ዘመን አጭር የህይወት ታሪክ
የጨዋታ ቤት l home of game
0:00 / 0:00
የእቴጌ ጣይቱ ከትውልድ ሃገራቸው እስከ ንግስና ዘመን አጭር የህይወት ታሪክ
2 450 просмотров · 2 г. назад
የጨዋታ ቤት l home of game
3,01 тыс. подписчиков
2 450 просмотров · 2 г. назад
#እቴጌ_ጣይቱ #አጼ_ምኒልክ #ታሪክን_የኋሊት
✔የህይወት ጉዞ ከልጅነት እስከ ንግስና እቴጌ ጣይቱ
እቴጌ ጣይቱ በነሀሴ12 ቀን1832 በጌምድር ውስጥ ደብረ ታቦር በተባለችው ከተማ ተወለዱ፡፡
ተጠምቀው ክርስትና ተነሱት በደብረ ታቦር ኢየሱስ ቤተክርስቲያን ነው፡፡
ከንጉሰ ነገስት ባለቤታቸው የአራት ዓመት ታላቅ የሆኑት እቴጌ ጣይቱ በጠባያቸው የተለዩ ነበሩ፡፡
ንጉሱ አጼ ምኒልክ ንጉሰ ነገስት ዘኢትዮጵያ የሚለውን ስም በተቀዳጁ በሶስተኛው ቀን ጥቅምት 27 1882 ወይዘሮ ጣይቱ እቴጌ ተብለው ተሰየሙ፡፡
✔ Like
✔share
✔subscribe
ታሪክን የኋሊት ትኩረቱን፡- ታሪክ፤ ዕምነን፤ አስተሳሰብ ፤ባህል፤ ፍልስፍና እና መሰል ነገሮች ላይ ትኩረት ሲያድርግ፤ በሀገራችን እና በአለማችን የተከናወኑትን አንድም ለትውስታ አንድም ለመማሪያ መለስ ብለን የምንቃኝበት ቻናል ነው፡፡
ዛሬ ላይ እና ነገን ላይ ለመድረስ ትናንት መሰላል ነበርና መለስ እንበል!
ታሪክን የኋሊት
#tariken yehwalit