Перейти к содержимому

አል ዓዚዝ! ከአላህ በኾነ ኃይል ምንግዜም እናሸንፋለን!! || ኸሚስ ምሽት|| ሚንበር ቲቪ MinberTV ||

Minber TV

0:00 / 0:00

አል ዓዚዝ! ከአላህ በኾነ ኃይል ምንግዜም እናሸንፋለን!! || ኸሚስ ምሽት|| ሚንበር ቲቪ MinberTV ||

30 985 просмотров · 3 года назад
Minber TV
850 тыс. подписчиков
30 985 просмотров · 3 года назад
#ሚንበር_ቲቪ#Minber_TV በተወዳጁ ኸሚስ ምሽት ፕሮግራማችን በሸይኻችን ሰዓት የተዋለላቸውን ፍፁም ስለማይረሱት ተወዳጅ መልዕክተኛ (ﷺ) ውለታ መላሽነት እያነሳሳን፤ በቢስሚከ ነህያ ቆይታችን ከኡስታዝ በድር ሁሴን ጋር ሁሌም አሸናፊ የሆነውን አላህ (ሱ ወ) የሚያስተዋውቀንን "አል-ዓዚዝ" እያወሳን፣ በመዲና ሰማይ ሥር ቆይታችን ከኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ም/ቤት ተቀዳሚ ም/ፕሬዝዳንት ሼኽ አብዱልከሪም ሼኽ በድረዲን እና ከወንድማቸው ማዲህ አብዱልወሃብ ሼኽ በድረዲን ጋር ከልጅነት ዛሬ እስከሚገኙበት አህዋል እያወጋንና መልእክተኛውን (ﷺ) በውዳሴና እንጉርጉሮ እያላቅን ውብ ቆይታ እናደርጋለን። #ለይሉ_ጁምዓ_ነው! #ፕሮግራሙ_ደግሞ_ኸሚስ_ምሽት! ★★★★★ የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን ይቀላቀሉ!👇 YouTube👉    / @minbertv1   Facebook👉   / minbertv   Telegram👉 https://t.me/minbertv Website 👉 https://www.minbertv.com/ Tiktok 👉 https://vm.tiktok.com/ZMNq6UnLm/ #ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ!