Перейти к содержимому

CapCut የተሻለ የቪዲዮ እና ፎቶ ኤዲቲንግ አፕሊኬሽን | VN Video Editor Tutorial

minilyem tecምኒልየም ቴክ

0:00 / 0:00

CapCut የተሻለ የቪዲዮ እና ፎቶ ኤዲቲንግ አፕሊኬሽን | VN Video Editor Tutorial

37 просмотров · 13 дней назад
minilyem tecምኒልየም ቴክ
34 подписчика
37 просмотров · 13 дней назад
ሰላም! በዚህ ቪዲዮ ከ CapCut የተሻለ እና በነጻ ቪዲዮዎችን እንዲሁም ፎቶዎችን ፕሮፌሽናል በሆነ መንገድ ኤዲት ማድረጊያ ምርጥ አፕሊኬሽን (VN Video Editor) አጠቃቀም በዝርዝር አሳያችኋለሁ። ​ላፕቶፕ ወይም ውድ ስልክ ሳያስፈልጋችሁ በስልካችሁ ብቻ ጥራት ያላቸውን የቲቪ፣ የቲክቶክ እና የዩቲዩብ ቪዲዮዎች እንዴት መስራት እንደምትችሉ ከቪዲዮው ትማራላችሁ። ​📌 በዚህ ቪዲዮ ውስጥ የሚካተቱት: ​የ VN Video Editor አፕሊኬሽን አወራረድ እና አጠቃቀም ​ከ CapCut ጋር ያለው ልዩነት እና ብልጫ ​ቪዲዮ እና ፎቶ በነጻ ኤዲት የማድረጊያ ቅደም ተከተሎች ​ለቲክቶክ እና ዩቲዩብ የሚሆኑ ቪዲዮዎችን ማዘጋጀት ​ቪዲዮው ከተመቻችሁ Like፣ Share ማድረግ አትርሱ! ለቻናሉ አዲስ ከሆናችሁ ደግሞ Subscribe በማድረግ የደወል ምልክቷን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ።