Перейти к содержимому

ሙለር አልቻለም! አጋዥ ፈልጉልን!

Lili ena Muler

0:00 / 0:00

ሙለር አልቻለም! አጋዥ ፈልጉልን!

17 114 просмотров · 2 дня назад
Lili ena Muler
53,4 тыс. подписчиков
17 114 просмотров · 2 дня назад
ሰላም ውድ የሊሊ እና ሙለር ቤተሰቦች! ዛሬ ለየት ያለ እና ከልብ የመነጨ የምስጋና ቪድዮ ይዤላችሁ መጥቻለሁ። 2018ን በሰላም አሳልፈን ወደ አዲሱ 2019 ዓ.ም ስንሸጋገር፣ ላለፉት ጊዜያት ሁሉ እግዚአብሔርን እያመሰገንን ለቤተሰባችን ያለንን ፍቅር የምንገልጽበት ልዩ ቆይታ ነው። በተለይ ለውድ ባለቤቴ ሙለር ያለኝን አድናቆት እና ምስጋና እንዲሁም ለልጆቻችን የሚሆን ቆንጆ ማስታወሻ እንዲሆን አስቤ ያዘጋጀሁት ነው። አብራችሁን ስለሆናችሁ እና ስለምታበረታቱን ከልብ እናመሰግናለን። መልካም አዲስ አመት! #LiliEnaMuler #EthiopianFamily #newyear2019 #gratitude #vlog