ከእጅ ወደ አፍ የሆነውን የደመወዝ ኑሮ በአንዴ ለመቀየር 10 ምስጢሮች! | Financial Freedom
Lio Change - ሊዮ ለውጥ
0:00 / 0:00
ከእጅ ወደ አፍ የሆነውን የደመወዝ ኑሮ በአንዴ ለመቀየር 10 ምስጢሮች! | Financial Freedom
74 587 просмотров · 8 месяцев назад
Lio Change - ሊዮ ለውጥ
20 тыс. подписчиков
74 587 просмотров · 8 месяцев назад
በዚህ ቪዲዮ የሮቤል እና የናርዶስን አስተማሪ ታሪክ በማየት፣ በዚህ የኢኮኖሚ ቀውስ ውስጥ ራስን ነጻ ለማውጣት የሚረዱ 10 የገንዘብ አያያዝ ጥበቦችን በዝርዝር እንማራለን። እነዚህ ነጥቦች እንደ ዋረን ቡፌት እና ሮበርት ኪዮሳኪ ያሉ ባለጸጋዎች የሚጠቀሙባቸው ምስጢሮች ናቸው።
📌 በየቀኑ አጫጭርና አስተማሪ ሀሳቦችን ለማግኘት በቴሌግራም ቤተሰብ ይሁኑ 👉 https://t.me/liochange
Are you struggling with inflation and the high cost of living? Do you wonder why some people get richer while others stay broke? In this 18-minute masterclass, Lio Change breaks down the 10 Laws of Money Management that will secure your financial future.
📌 በዚህ ቪዲዮ የሚዳሰሱ ነጥቦች (Timestamps):
0:00 - መግቢያ፡ የኑሮ ውድነት እና መፍትሄው
1:22 - የሮቤል እና የናርዶስ ታሪክ (ድሃ vs ሀብታም አስተሳሰብ)
4:19 - 1. ለራስህ መጀመሪያ ክፈል (Pay Yourself First)
5:35 - 2. የገንዘብ ፍሰትህን ተቆጣጠር (Track Expenses)
7:00 - 3. ፍላጎት vs ግዴታ (Needs vs Wants)
8:04 - 4. የአደጋ ጊዜ በጀት (Emergency Fund)
9:21 - 5. ጥሩ እዳ እና መጥፎ እዳ (Good Debt vs Bad Debt)
10:44 - 6. የዋጋ ንረትን ማሸነፍ (Beat Inflation)
12:14 - 7. ተጨማሪ የገቢ ምንጭ (Side Hustle)
13:31 - 8. ከአቅም በታች መኖር (Live Below Your Means)
14:33 - 9. ስለ ገንዘብ ተማር (Financial Literacy)
15:40 - 10. የረጅም ጊዜ እይታ (Patience and Compounding)
17:00 - ማጠቃለያ እና ተግባራዊ ጥሪ (Action Plan)
#liochange #የገንዘብአያያዝ #financialfreedom #ethiopia #business #amharicmotivation #savingmoney #የኑሮውድነት #personalfinance #amharicmotivationalvideos
****************************
All materials in these videos are used for educational purposes and fall within the guidelines of fair use. No copyright infringement is intended. If you are or represent the copyright owner of materials used in this video and have a problem with the use of said material, please contact me via my email in the "about" page on my channel.