Перейти к содержимому

አዲስ አበባ እየተለወጠች ነው | ዓለም ያደነቀው የከተማ ልማት | corridor | Addis Ababa| ETV | EBC | EBCDOTSTREAM

EBC

0:00 / 0:00

አዲስ አበባ እየተለወጠች ነው | ዓለም ያደነቀው የከተማ ልማት | corridor | Addis Ababa| ETV | EBC | EBCDOTSTREAM

5 610 просмотров · 1 день назад
EBC
2,16 млн подписчиков
5 610 просмотров · 1 день назад
በአዲስ አበባ የተከናወኑ የኮሪደር እና የወንዝ ዳርቻ ልማቶች፣ የዜጎችን የአኗኗር ዘይቤ በመቀየር የህብረተሰብ ጤና አጠባበቅ ዕሳቤዎችን ከንድፈ-ሐሳብ ወደሚጨበጥ ተግባር ያሸጋገሩ ተሞክሮውም አዲስ አበባን ለሌሎች የአፍሪካ ከተሞች ህያው አብነት ያደረገ ነው አሉ የ76ኛው የዓለም ጤና ድርጅት የአፍሪካ ቀጣናዊ ኮሚቴ ስብሰባ ተሳታፊዎች ። የስብሰባው ተሳታፊዎች ይህንን ያሉት ከነሐሴ 18 እስከ ነሐሴ 22 ቀን 2018 ዓ.ም በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት በአዲስ አበባ ከሚካሄደው ከ76ኛው የዓለም ጤና ድርጅት የአፍሪካ ቀጣናዊ ኮሚቴ ስብሰባ ቀደም ብሎ ከአድዋ ድል መታሰቢያ አንስቶ እስከ ግዮን ሆቴል ድረስ ባደረጉት በኮሪደር እና ወንዝ ዳርቻ ልማት መስመሮች የአካል ብቃት እንቅስቃሴ እና የእግር ጉዞ መርሃ ግብር ላይ ነው። #AddisAbaba #Ethiopia #UrbanDevelopment #PublicHealth #HealthyCities #Africa #WHO