Перейти к содержимому

Bemnet Enorelehu – Tesfaye Gabisso | Amharic Gospel Song Cover #mezmur #protestantmezmure #ethiopia

Grace Beat

0:00 / 0:00

Bemnet Enorelehu – Tesfaye Gabisso | Amharic Gospel Song Cover #mezmur #protestantmezmure #ethiopia

27 345 просмотров · 6 месяцев назад
Grace Beat
829 подписчиков
27 345 просмотров · 6 месяцев назад
ከምድር ፡ በላይ ፡ ቢሆን ፡ ከሰማይም ፡ በታች መግባት ፡ መውጣታችን ፡ ዘወትር ፡ ተመልካች እንደ ፡ ኢየሱስ ፡ ያለ ፡ ማንን ፡ አገኛችሁ የሕይወት ፡ ዋስትና ፡ ጌታ ፡ ሚሆናችሁ በእምነት ፡ እኖራለሁ ፡ ጌታዬን ፡ አውቃለሁ ::የእኔን ፅኑ አምባ ፡ ተተግኜዋለው ::ወጀቡን ፡ ሳልፈራ ፡ ታግዬ ፡ እረታለሁ ::የክብር ፡ ሽልማቴን ፡ ከእጁ ፡ እረከባለሁ ለነገ ፡ አይጨንቀኝም ፡ ጭጋግ ፡ ቢሸፍነው ወይኑ ፡ ቢጠወልግ ፡ ሃሩሩ ፡ ቢያሰጋው ለእግሬ ፡ መብራት ፡ ነው ፡ ቃሉ ፡ በእጄ ፡ ያለው የተፈጥሮ ፡ አዛዥ ፡ ኢየሱስ ፡ ሕያው ፡ ነው በእምነት ፡ እኖራለሁ ፡ ጌታዬን ፡ አውቃለሁ ::የእኔን ፡ ፅኑ ፡ አምባ ፡ ተተግኜዋለው ::ወጀቡን ፡ ሳልፈራ ፡ ታግዬ ፡ እረታለሁ ::የክብር ፡ ሽልማቴን ፡ ከእጁ ፡ እረከባለሁ ፈቃዱ ፡ ሲሞላ ፡ ጌታዬ ፡ ከብሮ ፡ ሳይ ምድር ፡ ዕልል ፡ ስትል ፡ ስያጨበጭብ: ፡ ሰማይ መጠለያ ፡ ልብሴ ፡ እንጀራየ ፡ ያ ፡ ነው ነፍሴ ፡ ትጠግባለች ፡ በክብር ፡ በግርማው በእምነት ፡ እኖራለሁ ፡ ጌታዬን ፡ አውቃለሁ ::የእኔን ፅኑ አምባ ፡ ተተግኜዋለው ::ወጀቡን ፡ ሳልፈራ ፡ ታግዬ ፡ እረታለሁ ::የክብር ፡ ሽልማቴን ፡ ከእጁ ፡ እረከባለሁ #ኢየሱስ #eyesus #tesfayegabiso #ethiopiangospel #amharicmezmur #ethiopianmezmur #gospelmusic #protestantmezmure #worshipsong #jesus #christianmusic #ethiopianworship #mezmurcover #gospelcover #amharicgospel #orthodoxmezmur #newsong #2026 #2025 #newprotestantmezmur #new2021song