ንብረቱን በዘመዶቹ ስም አዙሮ የጨረሰን ባል ብትፋቺው ምንም አታገኚም!በትዳር ውስጥ የሚፈጸሙ አደገኛ የንብረት ክህደቶች!| Melhk Media | መልሕቅ ሚዲያ
Melhk Media - መልሕቅ ሚዲያ
0:00 / 0:00
ንብረቱን በዘመዶቹ ስም አዙሮ የጨረሰን ባል ብትፋቺው ምንም አታገኚም!በትዳር ውስጥ የሚፈጸሙ አደገኛ የንብረት ክህደቶች!| Melhk Media | መልሕቅ ሚዲያ
11 315 просмотров · 3 мес. назад
Melhk Media - መልሕቅ ሚዲያ
209 тыс. подписчиков
11 315 просмотров · 3 мес. назад
በትዳር ውስጥ ፍቺ ሲመጣ ትልቁ ፈተና የሀብት እና የንብረት ክፍፍል ጉዳይ ነው። ብዙ ሰዎች ጋብቻው ከመፍረሱ በፊት ንብረቶቻቸውን (ቤት፣ መኪና፣ መሬት ወይም ገንዘብ) በዘመዶቻቸው ስም በማዞር ስውር ሴራዎችን ይሸርባሉ። ይህንን ንብረት የማሸሽ ተንኮል እንዴት በሕግ ማጋለጥ ይቻላል?
በትዳር ውስጥ ስለሚፈጸሙ አደገኛ የንብረት መሸሸግ ስልቶች እና ብዙ ሴቶች የማይረዱትን የሕግ ምስጢር በጥልቀት አውርተንበታል።
ትዳር ውስጥ ያላችሁ፣ ለመፋታት ያሰባችሁ ወይም ጠበቃ ጋር ለመሄድ የምታቅዱ ሰዎች ከመወሰናችሁ በፊት ቆም ብላችሁ ልትሰሙት የሚገባ እጅግ ወሳኝ ቪዲዮ!
📌 ለበለጠ ጠቃሚ ዝግጅቶች ቻናላችንን አሁኑኑ ሰብስክራይብ ያድርጉ፦
✅ / @melhkmediaofficial
✅ / @gabchatubeofficial
✅https://www.facebook.com/profile.php?...
✅https://t.me.com/MelhkMediaOfficial
#MelhkMedia #ንብረትማሸሽ #የንብረትክፍፍል #የፍቺሕግ #ሕጋዊምክር #የሕይወትታሪክ #ትዳር #ኢትዮጵያ #AmharicPodcast #LegalAdvice #EthiopianLaw