መልክአ ማርያም ሳልሲት (ሶስተኛው የእመቤታችን መልክ)Melkea mariyam salsit
ዮሴፍ ወ/ሐዋርያት Yosef (welde Hawareyat)Tube
0:00 / 0:00
መልክአ ማርያም ሳልሲት (ሶስተኛው የእመቤታችን መልክ)Melkea mariyam salsit
32 278 просмотров · 3 года назад
ዮሴፍ ወ/ሐዋርያት Yosef (welde Hawareyat)Tube
32,7 тыс. подписчиков
32 278 просмотров · 3 года назад
/ጸሎተ ራእይ ወሕልም/
የወለላይቱ እመቤት ልጆች መልክአ ማርያም ሢልሲት የተሰኘችው በታላቁ ንጉሥ እና ጻድቅ በዐፄ ዘርዐ ያዕቆብ በእመቤታችን ገላጭነት የደረሱት በርትቶ ለጸለያት ሕልም መልአካዊ የምታሳይ ታላቅ ጸሎት ናት፡፡ ሕልም መልአካዊ ማለት ከሰይጣን ያይደለ መንፈሳዊ ሰማያዊ እና መልእክት አዘል ሕልም ማለት ነው፡፡
መልክአ ማርያም ሣልሲት በሱባኤ፣ በጸሎት ሁሌም ማታ ማታ ጸልየን ወለላይቱን እመቤት የምንፈልገውን፣ የተሰወረብንን የተዘጋብን እድል ጸጋ ግለጭልኝ ብንላት ብንተኛ ብዙ ምስጢር ትገልጽልናለች፡፡ መልክአ ማርያም ሣልሲት እጅጉን ከማር ወለላ ይልቅ ለነፍስ የምትጥም ጸሎት ናት፡፡ መጸለይ ከጀመራችሁ ሱስ ነው የምትሆንባችሁ፡፡