Перейти к содержимому

የሆድ ትላትልን ለማጥፋት ይህንን የቤት ውስጥ መፍትሄ ይሞክሩ | የዱባ ፍሬ አዘገጃጀት | Natural Remedy for Intestinal Worms

ጤና Cure

0:00 / 0:00

የሆድ ትላትልን ለማጥፋት ይህንን የቤት ውስጥ መፍትሄ ይሞክሩ | የዱባ ፍሬ አዘገጃጀት | Natural Remedy for Intestinal Worms

19 321 просмотр · 2 нед. назад
ጤና Cure
211 тыс. подписчиков
19 321 просмотр · 2 нед. назад
​#የሆድትላትል #የዱባፍሬ #ጤና #HomeRemedies #Ethiopia #HealthTips #PumpkinSeeds በዚህ ቪድዮ በቀላሉ በምናገኘው ጥሬ የዱባ ፍሬ በመጠቀም የሆድ ውስጥ ጥገኛ ትላትሎችን (Parasites) እንዴት ማጥፋት እንደምንችል በተግባር አሳያለሁ። የዱባ ፍሬ በውስጡ ባለው 'ኩኩርቢቲን' አማካኝነት የኮሶ እና ሌሎች ክብ ትላትሎችን በማደንዘዝ ከሰውነታችን ለማስወገድ ይረዳል። ቪድዮውን እስከመጨረሻው በመመልከት ሶስቱን ቀላል አዘገጃጀቶች ተገበሩ። አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ​Medical Disclaimer: ይህ ቪድዮ የተዘጋጀው ለትምህርታዊ መረጃ ብቻ ሲሆን የህክምና ባለሙያን ምክር፣ ምርመራ ወይም ህክምና ለመተካት የታለመ አይደለም። ማንኛውም አይነት የጤና ችግር ካለብዎ ሁልጊዜም ሀኪምዎን ያማክሩ።