በኢትዮጵያ Reselling ቢዝነስ እንዴት መጀመር ይቻላል? 🛍️💰
digital sket
0:00 / 0:00
በኢትዮጵያ Reselling ቢዝነስ እንዴት መጀመር ይቻላል? 🛍️💰
4 219 просмотров · 2 месяца назад
digital sket
1,87 тыс. подписчиков
4 219 просмотров · 2 месяца назад
Reselling ማለት እቃን በተመጣጣኝ ዋጋ ገዝቶ በትርፍ እንደገና መሸጥ ነው። በዚህ ቪዲዮ በኢትዮጵያ በትንሽ ካፒታል ወይም በኮሚሽን ሽያጭ እንዴት Reselling መጀመር እንደምትችሉ፣ ምርት እንዴት መምረጥ፣ ደንበኛ እንዴት ማግኘት እና ጀማሪዎች የሚሰሯቸውን የተለመዱ ስህተቶች እንነጋገራለን።
ትንሽ ካፒታል ካለህ እና የራስህን ቢዝነስ መጀመር ከፈለግህ፣ ይህ ቪዲዮ ለአንተ ነው። ❤️
ቪዲዮውን Like 👍 Subscribe 🔔 እና Comment አድርጉ።
#Reselling #ResellingEthiopia #EthiopiaBusiness #EthiopianBusiness #OnlineBusiness #SmallBusiness #BusinessIdeas #BusinessEthiopia #Entrepreneurship #DigitalMarketing #OnlineSelling #ቢዝነስ #ኢትዮጵያ #ሪሴሊንግ