Перейти к содержимому

ህዝቡ ደንዝዟል ምን አድርገውበት ነው?|| የምትኖርብትን አለም ለማወቅ ይህንን እወቅ || Manyazewal Eshetu Podcast Ep. 74 | ቡርሃን

Manyazewal Eshetu

0:00 / 0:00

ህዝቡ ደንዝዟል ምን አድርገውበት ነው?|| የምትኖርብትን አለም ለማወቅ ይህንን እወቅ || Manyazewal Eshetu Podcast Ep. 74 | ቡርሃን

156 654 просмотра · 1 год назад
Manyazewal Eshetu
689 тыс. подписчиков
156 654 просмотра · 1 год назад
ወደ ማንያዘዋል እሸቱ ፖድካስት 🎙 እንኳን ደህና መጡ:: ይህ ዘወትር እሁድ ወደ እናንተ የሚቀርብ እጅግ በጣም አስተማሪ ፖድካስት ነው::የስኬታማ ሰዎች ታሪክ እና ዕይታ ስንቃኝ አብራችሁን ታደሙ:: በእያንዳንዱ ክፍል ማንያዘዋል እሸቱ እጅግ በጣም ተፅኖ ፈጣሪ እና ስኬታማ ከሆኑ ሰዎች ጋር ቁጭ ብሎ በጥልቀት ይወያያል::የትም ያልተነገሩ ታሪኮችን ወደ እናንተ ያደርሳል:: በዚህ በሰባ አራትኛው ክፍል ማንያዘዋል እሸቱ ​ ከቡርሃን ጋር እጅግ በጣም አይን ገላጭ ውይይትን ያደርጋሉ::አለም ያለችበት ደረጃ ላይ እንዴት እንደደረስች ይጫወታሉ::