የ 7 ቀን የቤት ውስጥ Glow Up ቻሌንጅ! | ከራስ ፀጉር እስከ እግር ጥፍር ✨
Enenet
0:00 / 0:00
የ 7 ቀን የቤት ውስጥ Glow Up ቻሌንጅ! | ከራስ ፀጉር እስከ እግር ጥፍር ✨
696 просмотров · 5 дней назад
Enenet
53 подписчика
696 просмотров · 5 дней назад
ሰላም የእኔነት ቤተሰቦች! 👋✨
በውጥረትና በስራ ምክንያት የራሳችንን ውበትና ንጽህና መከታተል የምንረሳበት ጊዜ አለ። በዚህ ቪዲዮ ምንም አይነት ውድ እቃ ሳያስፈልገን፣ በቤታችን በሚገኙ ቀላል ነገሮች በ7 ቀን ውስጥ ከራስ ፀጉራችን እስከ እግር ጥፍራችን የምንለወጥበትን እና በራስ መተማመናችንን የምንገነባበትን ቻሌንጅ ይዤላችሁ መጥቻለሁ!
ቪዲዮውን ከወደዳችሁት Like ማድረግ፣ ለጓደኞቻችሁ Share ማድረግ እና ለቻናሉ አዲስ ከሆናችሁ Subscribe በማድረግ የቤተሰባችን አባል መሆን አትርሱ! 💕
#እኔነት #GlowUp #GlowUpChallenge #EthiopianYoutuber #SelfCareAmharic #StudentGlowUp #BeautyTipsAmharic #EthiopianBeauty #HabeshaGlowUp #HygieneRoutine