Use English numbers correctly.
@English with Betty
0:00 / 0:00
Use English numbers correctly.
85 просмотров · 10 дней назад
@English with Betty
267 подписчиков
85 просмотров · 10 дней назад
ቁጥሮችን በእንግሊዝኛ ማንበብ ብቻ ሳይሆን፣ በዕለት ተዕለት ኑሯችን ውስጥ በትክክል መጠቀምም አስፈላጊ ነው!
በዚህ ቪዲዮ ውስጥ ስለ እንግሊዝኛ ቁጥሮች ጠቃሚ ነገሮችን በቀላሉ እንማራለን።
📌 በዚህ ቪዲዮ የሚማሯቸው፦
✅ Cardinal Numbers vs. Ordinal Numbers – 1, 2, 3 እና 1st, 2nd, 3rd ያላቸውን ልዩነት እንረዳለን።
✅ Phone Numbers – የስልክ ቁጥሮችን በእንግሊዝኛ እንዴት ማንበብና መናገር እንደሚቻል እንማራለን።
✅ Prices – ዋጋዎችን በእንግሊዝኛ በትክክል መናገር እንለማመዳለን።
✅ Common Mistakes – በቁጥሮች አጠቃቀም የሚፈጠሩ የተለመዱ ስህተቶችን እንለያለን።
🎯 *የእናንተ የተግባር ፈተና!*
Video PDF = https://t.me/englishwithBetty1/11
ቪዲዮውን እስከ መጨረሻው ተመልከቱ፣ የተማራችሁትንም በድምፅ በመናገር ተለማመዱ!
👍 ቪዲዮው ከጠቀማችሁ Like አድርጉ።
📩 ለጓደኞቻችሁ Share አድርጉ።
🔔 English with Betty ቻናልን Subscribe በማድረግ በየጊዜው አዳዲስ የእንግሊዝኛ ትምህርቶችን ይከታተሉ!
Learn • Practice • Speak
#EnglishWithBetty #LearnEnglish #EnglishNumbers #EnglishInAmharic #SpeakEnglish #EnglishForEthiopians