Перейти к содержимому

በቀረብኝ - የጅማ ትውስታ (ሙዚቃ ቁ. 05)

Harmoni Gmb

0:00 / 0:00

በቀረብኝ - የጅማ ትውስታ (ሙዚቃ ቁ. 05)

4 249 просмотров · 2 недели назад
Harmoni Gmb
143 подписчика
4 249 просмотров · 2 недели назад
ይህ ሙዚቃ ተወዳጁ ድምፃዊ ሀጫሉ ሁንዴሳ ለጅማዋ ቆንጆ የተጫወተው ምርጥ የሙዚቃ ቪዲዮ በፈጠረብኝ ንሸጣ ተነሳስቼ ከአመታት በፊት የፃፍኩትን ግጥም እንደግብአት በመጠቀም አንድም የተወዳጁን ሙዚቀኛ ዘመን ተሻጋሪ ተፅዕኖ ለመዘከርና በሙዚቃ ቪዲዮው ውስጥ ለምትታየው ድንቅ ኢትዮጵያዊት ቆንጆ ማስታወሻ እንዲሆን ጭምር በማሰብ SUNO በተሰኘው በሰው ሰራሽ አስተውሎት በሚታገዝ የሙዚቃ መተግበሪያ አማካይነት የተዘጋጀ ነው። በዚህ አጋጣሚም በዚህ የሙዚቃ ቪዲዮ ላይ የተሳተፉትን ባለሙያዎችም እውቅና ለመስጠትና ለማመስግን እወዳለሁ። #Hachaluhundessa #Jimma Source used: Oromo music, Hachalu Hundessa, Sanyii Mootii, Jimma traditional music (Ebisse Gemechu, February 5, 2010)    • Oromo music, Hachalu Hundessa, Sanyii Moot...   @የኔ Golden Pictures Audiovisual Production (September 2026)