Перейти к содержимому

ምስጋና የሚገባውን በፓስተር ተስፋዬ ጋቢሶ Misgana Yemigebawin by Pastor Tesfaye Gabbiso

Tesfaye Gabbiso

0:00 / 0:00

ምስጋና የሚገባውን በፓስተር ተስፋዬ ጋቢሶ Misgana Yemigebawin by Pastor Tesfaye Gabbiso

285 787 просмотров · 6 лет назад
Tesfaye Gabbiso
9,96 тыс. подписчиков
285 787 просмотров · 6 лет назад
ምስጋና የሚገባውን በፓስተር ተስፋዬ ጋቢሶ Album 1 Truck 8 Mesgana Yemigebawen by Pastor Tesfaye Gabiso Album 1 Truck 8 ምስጋና የሚገባውን እግዚአብሄርን እጠራለሁ ከጠላቶቼም እድናለሁ የአመፅ ፈሳሽ ሲያስፈራኝ የሲኦል ጣርም ሲከበኝ አምላክህ የታለ ሲለኝ ባላንጣዬ ሲያፌዝብኝ ከመሰረቴ ሊነቅለኝ ቆይ ብቻ ሲል ሲዝትብኝ የጌታ ስም እጠራለሁ ከጠላቴም እድናለሁ ምስጋና የሚገባውን. . . . የጌታ ኢየሱስ ስም ለኔ የፀና ግንብ ነውና እስከዛሬም እሱን ጠርቶም ማንም አላፈረምና በኪሩቤል የሚኖረው ሙሉ ተስፋ ስለሰጠኝ ታምኜ ስሙን እጠራለሁ ከጠላቴም እድናለሁ ምስጋና የሚገባውን. . . .