ስንቱን አልፈነዋል ባንተ ጌታ
አሜን - AMEN
0:00 / 0:00
ስንቱን አልፈነዋል ባንተ ጌታ
50 397 просмотров · 1 мес. назад
አሜን - AMEN
27 тыс. подписчиков
50 397 просмотров · 1 мес. назад
ስንቱን አልፈነዋል ባንተ ጌታ
ምህረትህ /2/ እየበዛ ምህረትህ
ዛሬንም አይተናል ባንተ ጌታ
ምህረትህ /2/ እየበዛ ምህረትህ
ክበር እንላለን በምስጋና
ሥምህን እንጠራለን እንደገና
ልንሠዋ በፊትህ ተገኝተናል
ብቻ ክበር ንገስ ያሰኘናል
ዘመን ዘመናትን ያሳለፍነው
በምህረትህ ብዛት ያልጠፋነው
ከኛ ጋራ ሆነህ በዙሪያችን
እናመስግንህ ከልባችን
ለኛ ከኛ በላይ ታስባለህ
ለምን ሃዘን ስጋት አንተ እያለህ
የሱስ ኃይላችን ነህ መከታችን
በታላቅ መከራም ከጎናችን
ተሸጋገርን በቸርነትህ
ዛሬም አለን ባንተ ቤት
ለጠላት ፈቃድ አልሰጠኸን
በሞገስ ብቻ መራኸን
ኦሆሆ ክብራችን አንተ
ኦሆሆ ሞገሳችን
የኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን መልቲሚዲያ አገልግሎት
ጳጉሜ 2018 ዓ.ም