Ethiopian Music scale Tizita D Major Scale በትዝታ Dሜጄር ትዝታ ላይ ስናርፍ 2ndአንችሆየ፣አምባሰል(4th) እና ባቲ(5th) ላይ
Hailu Sebhat
0:00 / 0:00
Ethiopian Music scale Tizita D Major Scale በትዝታ Dሜጄር ትዝታ ላይ ስናርፍ 2ndአንችሆየ፣አምባሰል(4th) እና ባቲ(5th) ላይ
743 просмотра · 2 года назад
Hailu Sebhat
10,2 тыс. подписчиков
743 просмотра · 2 года назад
ሰላም ለኪቦር ጀማሪ ተማሪዎች ።በትዝታ D ሜጄር እስከ ኮርዱ ተመልክተን በራሱ Dሜጄር ቄልፍ የተለያዬ ቦታ ስናርፍ ሆነ ስንጀምር የተለያዬ ዜማዎች መጫወት እንደንምችልን ለማሳየት በፍጥነት የተሰራ ክፍለ ጊዜ ነዉ። መጀመሪያዉ ቁልፍ ስናርፍ ራሱን ትዝታን እንጫወታለን ሁለተኛዉ ስናርፍ #ሰኬንድ አንችሆየ ላይ ስናርፍ #ትዝትይና እንጫወታለን አራተኛዉ ስናርፍ ላይ #አምባሰሉ ላይ (ገዳም እንደገባ መጫወት እንችላለን) 5 tኛዉ ላይ #ባቲ ስናርፍ (ብርቱካን በልቼ ሎሜ ሎሜ አገሳኝ እንጫወታለን።መልካም ጥናት ለምትሰጡኝ አስተያየት እና እርማት ከልብ አመሰግናለሁ።
Ethiopia keyboard lesson tutorial
/ hailu.sebhat.16