የኢራን ከፍተኛ የውጊያ ዝግጅት! ለገልፍ ሀገራት የተላለፈው መልእክት ! | Iran’s Highest War Preparation!
GEBEYA GLOBAL
0:00 / 0:00
የኢራን ከፍተኛ የውጊያ ዝግጅት! ለገልፍ ሀገራት የተላለፈው መልእክት ! | Iran’s Highest War Preparation!
4 208 просмотров · 1 день назад
GEBEYA GLOBAL
129 тыс. подписчиков
4 208 просмотров · 1 день назад
የኢራን ሠራዊት ቃል አቀባይ ብርጋዴር ጄኔራል አቦልፈዝል ሼካርቺ የክልሉ አገራት ውጤት በሌለው የአሜሪካ የደህንነት ከላላ ላይ መተማመናቸውን እንዲተው አሳስበዋል፤ በዋሽንግተን ላይ የተመሰረተ ቀጣይ ጥገኝነት በአገራቱ ላይ ከፍተኛ ኪሳራ እንደሚያስከትልም አስጠንቅቀዋል። አሜሪካ በመካከላኛው ምስራቅ ላይ ራሷ በፈጠረችው ማጥ ውስጥ ጠልቃ መግባቷን እና ከዚህ ችግር ለመውጣትም ወደ ነዳጅ ዝውውር ኮንትሮባንድ መግባቷን ገልጸዋል። የባህር ላይ ወንበዴዎች እና ስርቆት ዋሽንግተንን ከውድቀት አያድኑምም ብለዋል።
የክልሉ አገራት ካለፉት ተሞክሮዎች በመማር በዶናልድ ትራምፕ እና በቤንጃሚን ኔታያሁ የውሸት ቃሎች በመተማመን ራሳቸውን አደጋ ውስጥ መክተት የለባቸውም ብለዋል። ኢራንም አሜሪካና እስራኤል በመካከለኛው ምስራቅ የሚፈልጉትን ሥርዓት እንዲዘረጉ ፈጽሞ እንደማትፈቅድ አስገንዝበዋል። የኢራን ኃይሎች ከቀድሞው በበለጠ መልኩ ዝግጁ እና ብቁ መሆናቸውን፣ የሀገሪቱን ብሔራዊ ደህንነት በጽኑ እንደሚከላከሉ እና ጠላቶችን ለመቅጣት ጠንካራ እርምጃ በመውሰድ ድል እንደሚያመጡም ገልፀዋል። በዝርዝር ተመልክተነዋል አብራችሁን ቆዩ!
Brigadier General Abolfazl Shekarchi, spokesperson for the Iranian Armed Forces, urged regional countries to stop relying on an ineffective American security umbrella, warning that continued dependence on Washington will incur heavy losses for them. He stated that the United States is deeply mired in a quagmire of its own making in the Middle East and has turned to fuel smuggling operations in an attempt to escape its troubles, adding that piracy and theft will not save Washington from collapse.
He emphasized that regional nations should learn from past experiences and not endanger themselves by trusting the false promises of Donald Trump and Benjamin Netanyahu. He also made it clear that Iran will never allow the United States and Israel to establish the order they desire in the Middle East. Furthermore, he noted that Iranian forces are more prepared and capable than ever, will steadfastly defend the nation's security, and will achieve victory by taking decisive action to punish their enemies. We have examined the details. Stay with us!
#GebeyaGlobal #GlobalSpecialProgram #GlobalPodcast #GlobalNews #GlobalAnalysis #Iran #MiddleEast #AbolfazlShekarchi #Geopolitics #MaritimeSecurity #StraitOfHormuz #USForeignPolicy #RegionalSecurity #DefenseNews #PersianGulf