Перейти к содержимому

ከወንድ በላይ ተደባዳቢ ነበርኩኝ || ወደ ታንዛኒያ በየዋነቴ ተሸጥኩኝ || እኔ ወደኩኝ እነሱ አለፉ! || ENGIDAWORK ||እንተንፍስ #34

Manyazewal Eshetu

0:00 / 0:00

ከወንድ በላይ ተደባዳቢ ነበርኩኝ || ወደ ታንዛኒያ በየዋነቴ ተሸጥኩኝ || እኔ ወደኩኝ እነሱ አለፉ! || ENGIDAWORK ||እንተንፍስ #34

226 739 просмотров · 1 г. назад
Manyazewal Eshetu
697 тыс. подписчиков
226 739 просмотров · 1 г. назад
ባለታርካችን ከኢትዮጲያ ወደ ታንዛኒያ ተሽጣለች:: ጅማ ውስጥ ማንም የማይደፍራት ተደባዳቢ ነበረች:: አባቷን አታውቀውም:: እናቷ ስትሞት ታላቋ ትምህርት አቁማ ካፌ እየሰራች እሷን ማስተማር ጀመረች:: እያደገች ስትመጣ ግን ፈነዳች:: ከጏደኞቿ ጋር መቃም መጠጣት ማጨስ ጀመረች:: በወቅቱ ጅማ ውስጥ ዝነኛ የቡድን ጥል መሪ ሆነች:: የታክሲ ሹፌር አግብታም ወለደች::ትዳሩንም አፈረሰች:: ከቤተሰቦቿ ጋር ተጣልታ ወደ አዲስ አበባ መጣች::በምትሰራበት መስርያ ቤት የተተዋወቀቻት እናት ከልጇ ጋር አሳዛኝ ድርጊትን ፈፀሙባት::በትዳር ሰበብ ወደ ታንዛኒያ ሸጧት::ህይወታቸውን ተለወጡባት:: በህይቷ ብዙ ውጣውረድ አልፋ ዛሬ በማንያዘዋል እሸቱ ግቢ ታሪኳን ትተነፍሳለች::