በኢትዮጵያ አንቁጣጣሽ በእስራኤል ሮሽ ሃሻና በአንድ ቀን
Gazette Plus ጋዜጣ ፕላስ
0:00 / 0:00
በኢትዮጵያ አንቁጣጣሽ በእስራኤል ሮሽ ሃሻና በአንድ ቀን
6 229 просмотров · 17 часов назад
Gazette Plus ጋዜጣ ፕላስ
33,4 тыс. подписчиков
6 229 просмотров · 17 часов назад
የኢትዮጵያ አዲስ ዓመት (እንቁጣጣሽ) እና የእስራኤል አዲስ ዓመት (ሮሽ ሃሻና) በአንድ ቀን የሚከበሩበትን ልዩ አጋጣሚ በማስመልከት፣ በእስራኤል ኤምባሲ በመገኘት ከክቡር አምባሳደር አብርሃም ንጉሴ እና ከምክትል አምባሳደሯ ጋር ያደረግነውን ልዩ የበዓል ቆይታ ይዘንላችሁ ቀርበናል።
በዚህ ቆይታ የኢትዮጵያና የእስራኤልን የሺህ ዓመታት ታሪካዊ፣ ሃይማኖታዊ እና ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት፣ የበዓሉን አከባበር ስነ-ስርዓት፣ ምሳሌያዊ ምግቦችን (ፖም ከማር ጋር፣ የዓሳ ራስ፣ ሮማን...) እና የቀንድ መለከት (ሾፋር) ትርጉምን በጥልቀት ተመልክተናል።
🔔 Gazette Plus ጋዜጣ ፕላስን Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ፤ ቪዲዮውን ከወደዱት Like እና Share ማድረጋችሁን አትርሱ!
📌 የቪዲዮው ዋና ዋና ክፍሎች (Timestamps):
00:00 - መግቢያ፡ የአዲስ ዓመት አከባበር በእስራኤል ኤምባሲ
00:27 - የኢትዮጵያና እስራኤል ታሪካዊ ትስስር እና የእንቁጣጣሽ አመጣጥ
02:12 - ከአምባሳደር አብርሃም ንጉሴ ጋር የተደረገ ቆይታ
03:15 - የንግስተ ሳባና ንጉሥ ሰለሞን ታሪክ፣ የቤተ እስራኤላውያን እና የገዳማት ትስስር
06:00 - ሁለቱ ሀገራት አዲስ ዓመትን በመስከረም ወር የሚያከብሩበት ምክንያት
08:08 - የሮሽ ሃሻና የበዓል ጠረጴዛ፣ ፖም ከማር ጋርና የእብራይስጥ ቡራኬዎች
11:15 - የዳቦ መቁረስ ስነ-ስርዓት እና ምስጋና
12:20 - የሾፋር (የቀንድ መለከት) ትርጉምና አነፋፉ
14:00 - የሮማን ፍሬ፣ የዓሳ ራስ እና ምሳሌያዊ ትርጉማቸው
16:00 - የእስራኤላውያን የበዓል አከባበር፣ ጸሎትና ነጭ ልብስ
19:00 - ለአዲስ ዓመት የሚሰጡ ስጦታዎችና የበጎ አድራጎት ባህል
#roshhashanah #ethiopia #israel #enkutatash #jewishnewyear
#ethiopianhistory #culturalexchange #diplomacy #shofar
#traditions #ethiopiannewyear #roshhashanah #culturalexchange #GazettePlus