Перейти к содержимому

የዮሐንስ ወንጌል ክፍል 3 | በእርሱ ውስጥ ያለ ሕይወት| በወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን |THE GOSPLE OF JOHN|By Evangelist Yared Tilahun

Evangelist Yared Tilahun

0:00 / 0:00

የዮሐንስ ወንጌል ክፍል 3 | በእርሱ ውስጥ ያለ ሕይወት| በወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን |THE GOSPLE OF JOHN|By Evangelist Yared Tilahun

31 462 просмотра · 3 года назад
Evangelist Yared Tilahun
69,1 тыс. подписчиков
31 462 просмотра · 3 года назад
የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ አንድ የአዲስ ኪዳን ዘፍጥረት ምዕራፍ አንድ ነው ብንል ማጋነን አይሆንም። በመጀመሪያ (ዕብ. ቤሬሺት፣ ግሪክ፥ አርኬ)፣ ቃል (ዕብ. ቃል፣ ግሪክ፥ ሎጎስ)፣ እግዚአብሔር (ግሪክ፥ ቴዎስ)፣ ብርሃን (ግሪክ፥ ፎስ)፣ ጨለማ (ግሪክ፥ ስኮቲያ) የሚሉት ቃላት ሁለቱም ውስጥ ይገኛሉ። ይህ ክፍል ሥጋ የሆነውን ቃል እርሱም ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ዘልዓለማዊ፣ ፈጣሪ፣ አምላክ መሆኑን በግልጽ ያሳየናል። ቃል (ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ) ከእግዚአብሔር ጋር፣ ከፍጥረት ጋር እንዲሁም ከሰው ልጆች ጋር ያለውን ተዛምዶ በዮሐ. 1፥1-5 ባለው ክፍል እናያለን። መልካም የትምህርት ጊዜ።