Перейти к содержимому

ሰበር ዜና፦ ፕሪሚየር ሊጉ በማን ሲቲ ላይ ከባድ ውሳኔ አሳለፈ! #ManCityCharges #PremierLeague

Ethio Football Reaction Reviewer ኢትዮ ፉትቦል ሪያክሽን

0:00 / 0:00

ሰበር ዜና፦ ፕሪሚየር ሊጉ በማን ሲቲ ላይ ከባድ ውሳኔ አሳለፈ! #ManCityCharges #PremierLeague

14 651 просмотр · 2 дня назад
Ethio Football Reaction Reviewer ኢትዮ ፉትቦል ሪያክሽን
4,9 тыс. подписчиков
14 651 просмотр · 2 дня назад
ታሪካዊ ቅሌት! ማንቸስተር ሲቲ በፕሪሚየር ሊጉ የፋይናንስ ህግ ጥሰት ጥፋተኛ ተባለ! የዓለም እግር ኳስን ያናወጠ ሰበር ዜና! ማንቸስተር ሲቲ ለዘጠኝ ዓመታት ያህል የፕሪሚየር ሊጉን የፋይናንስ ህጎች በከባድ ሁኔታ ሲጥስ እንደነበር ገለልተኛው ኮሚሽን አረጋግጧል። ክለቡ የሀሰት አካውንቶችን እና የገቢ ማስገኛ ስምምነቶችን በመፍጠር የገንዘብ አቅሙን አጋኖ አሳይቷል ተብሏል። ይህ ውሳኔ በክለቡ ቀጣይ ህልውና ላይ ምን ዓይነት አደጋ ይዞ ይመጣል? ሊጣልበት የሚችለውን ከባድ ቅጣት እና የክለቡን የይግባኝ እቅድ በአጭሩ በተዘጋጀው ቪዲዮችን ይመልከቱ!👇 የእርስዎ አስተያየት ምንድን ነው? ማን ሲቲ ሊባረር ይገባል? ኮሜንት ያድርጉ! #ManchesterCity #ManCityCharges #PremierLeague #EPL #FootballNews #ManCityNews #ManCityVerdict #EPLNews