Перейти к содержимому

#new 🔴ኪዳነምሕረታችን ማነው ????| ኢየሱስ ወይሥ ድንግል ማርያም ??? #ዶንኪ ቲዩብ#መዝሙር #ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ_መዝሙር

Sisay Adane Media ሲሳይ አዳነ ሚዲያ

0:00 / 0:00

#new 🔴ኪዳነምሕረታችን ማነው ????| ኢየሱስ ወይሥ ድንግል ማርያም ??? #ዶንኪ ቲዩብ#መዝሙር #ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ_መዝሙር

2 499 просмотров · 7 дней назад
Sisay Adane Media ሲሳይ አዳነ ሚዲያ
7,42 тыс. подписчиков
2 499 просмотров · 7 дней назад
ሰላም፣ እንኳን ወደ መምህር ሲሳይ አዳነ (Memhir Sisay Adane) የዩቲዩብ ቻናል በሰላም መጣችሁ! [እንኳን ለኪዳነ ምሕረት በዓል እና ለጾመ ፍልሰታ ፍጻሜ በሰላም አደረሳችሁ! በዚህ ልዩ ኦርቶዶክሳዊ ስብከት ውስጥ የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን ዕረፍት፣ ትንሣኤና ዕርገት መሠረት በማድረግ፣ እግዚአብሔር አምላክ ለሰው ልጅ ስለሰጠው የማይታበል ቃል ኪዳንና ስለ ገደብ የለሹ ምሕረቱ በሰፊው ተዳስሷል። በነሐሴ 16 ቀን የሚከበረው የኪዳነ ምሕረት በዓል ትርጉም፣ የእመቤታችን አማላጅነትና በክርስትና ሕይወታችን ውስጥ ያለው ታላቅ ቦታ ምን እንደሚመስል ከወንጌልና ከአበው አስተምህሮ አንጻር የተዘጋጀ መንፈሳዊ ትምህርት ነው። 📖 በትምህርቱ ውስጥ የተካተቱ ነጥቦች፡ የጾመ ፍልሰታና የነሐሴ 16 በዓል መንፈሳዊ ምስጢር የድንግል ማርያም ሞት፣ ትንሣኤና ዕርገት የእግዚአብሔር ምሕረትና ለሰው ልጅ የተሰጠው ቃል ኪዳን 📌 ተመሳሳይ መንፈሳዊ ትምህርቶችን ለመከታተል ቻናላችንን Subscribe ያድርጉ፦ 👉 https://www.youtube me.com/@memihirsisayadane8152 --------------------------------------------------- 🎬 *የቀደሙ የተወደዱ ትምህርቶች፦* • በለቅሶ የሚዘሩ በደስታ ይለቅማሉ🔺    • በለቅሶ የሚዘሩ በደስታ ይለቅማሉ_ክፍል 1 _Belekeso yemiz...   • ጌታ ሆይ በመንግስትህ በመጣህ ጊዜ አስበኝ🔺    • ጌታ ሆይ በመንግስትህ በመጣህ ጊዜ አስበኝ_ክፍል 1_Geta hoy ...   • ከመረጥኩት ጋር ቃልኪዳኔን አደረግሁ 🔺   • ከመረጥኩት ጋር ቃልኪዳኔን አደረግሁ_ክፍል 1 kemeretkut ga...   --------------------------------------------------- 📲 *የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን ይከተሉ፦* [tik tok🔺https://www.tiktok.com/@memihirsisaya...] facebook:🔺  / 19jen6nget   telegram🔺https://t.me/joinsisay #የፍልሰታጾም #መምህርሲሳይአዳነ #MemhirSisayAdane #EthiopianOrthodox #FilsetaTsom #ስብከት #ትምህርተኦርቶዶክስ#MemihirSisayAdane #EthiopianOrthodox #Sibket #የኦርቶዶክስስብከት #የፍልሰታጾም #ትምህርተሃይማኖት