Перейти к содержимому

🛑 አዲስ ዝማሬ "ነዓ ነዓ ሩፋኤል" በዲ/ን ይሁንሰላም አስራት// "Ne'a Ne'a Rufael" by Dn. Yihunselam Asrat #mezmur #ሩፋኤል

ዲ/ን ይሁንሰላም አስራት Dn. Yihunselam Asrat Official

0:00 / 0:00

🛑 አዲስ ዝማሬ "ነዓ ነዓ ሩፋኤል" በዲ/ን ይሁንሰላም አስራት// "Ne'a Ne'a Rufael" by Dn. Yihunselam Asrat #mezmur #ሩፋኤል

23 276 просмотров · 1 день назад
ዲ/ን ይሁንሰላም አስራት Dn. Yihunselam Asrat Official
7 тыс. подписчиков
23 276 просмотров · 1 день назад
ነዓ ነዓ ሩፋኤል ነዓ ነዓ ሩፋኤል ማዕከሌነ ቁም በበዓልከ ባርከነ ዮም ና ና ሩፋኤል በመካከላችን በበዓልህ እለት እንድትባርከን ፈጣሪ የሾመህ ለሰው ልጆች ጤና፣ ሩፋኤል መልአክ ሆይ ስጠራህ ፈጥነህ ና መንፈሳዊ ሐኪም ፈታሔ ማሕጸን ከሕመሜ ፈውሰኝ በስምህ ስማጸን ++++++++++++++++++++++ ፈዋሴ ድውያን ከጥፋት ሠውረኝ የምሕረትን ዜና ምሥራች አብሥረኝ ሣራን የፈወስካት በንጹህ ጢሰ እጣን ከጭንቀቴ አድነኝ በተሰጠህ ስልጣን +++++++++++++++++++++++++ የሕይወት መልአክ ነህ የሕሙማን ተስፋ እምነቴን አጽናልኝ አእምሮዬን አስፋ ወደ አምላክ እንዲደርስ ልመና ጸሎቴ መዓዛህን ላሽትት ቁምልኝ ከፊቴ +++++++++++++++++++ ማዳንህን ስጠብቅ ደርሼ ማለዳ ውኃውን አናውጸው ውረድ ቤተ ሳይዳ ልቡናዬ ይብራ ጸበልህን ጠጥቼ እጆችህ ይዳብሱኝ ይፈውሱ ዓይኖቼ +++++++++++++++++++++ ግጥም ፦ ዲ/ን ደምሴ ተፈራ ዜማ ፦ ዲ/ን ይሁንሰላም አስራት ድምጽ ቀረጻና ቅንብር ፦ ግነዩ ስቱዲዮ የዜማ መሳሪያ ፦ዲ/ን ይሁንሰላም አስራት