Перейти к содержимому

ግዙፍ ጥቃት ወይስ የሰላም አማራጭ? ተጠባቂው የትራምፕ የመጨረሻ ውሳኔ! | A massive attack or a path to peace?

GEBEYA GLOBAL

0:00 / 0:00

ግዙፍ ጥቃት ወይስ የሰላም አማራጭ? ተጠባቂው የትራምፕ የመጨረሻ ውሳኔ! | A massive attack or a path to peace?

5 844 просмотра · 9 часов назад
GEBEYA GLOBAL
126 тыс. подписчиков
5 844 просмотра · 9 часов назад
ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ለአክሲዮስ በሰጡት ቃለ መጠይቅ በኢራን ጦርነት ላይ ወሳኝ ውሳኔ ከፊታቸው እንደሚጠብቃቸው ገልጸዋል። ይህም የኢራንን ሥርዓት ለመደምሰስ ግዙፍ ጥቃቶችን መልሰው የመጀመር ወይም ያለመጀመር ውሳኔ እንደሆነ ተናግረዋል። ይህ አስተያየት በኒውዮርክ በሚካሄደው የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባኤ ጎን ለጎን፣ ከስድስቱ የባህረ ሰላጤው አገራት ሳዑዲ ዓረቢያ፣ የተባበሩት ዓረብ ኤምሬትስ፣ ኳታር፣ ባሕሬን፣ ኩዌት እና ኦማን መሪዎች ጋር ከሚኖራቸው ስብሰባ በፊት የተሰጠ ነው። ትራምፕ ስለ ጦርነቱ ቀጣይ እርምጃዎች የአጋሮቻቸውን አቋም በቀጥታ መስማት እንደሚፈልጉ ገልጸዋል። የአሜሪካ መከላከያ ሚኒስቴር እና ትራምፕ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ በመካከለኛው ምስራቅ ያለው የአሜሪካ ጦር በነበረበት የዝግጅት ደረጃ እንዲቆይ ትእዛዝ አስተላልፈዋል። የአሜሪካ ባለሥልጣናት አሁን ያለው «ጦርነትም ሰላምም የሌለበት» አቋም በዘላቂነት ሊቀጥል እንደማይችል እና አሜሪካ የመጨረሻ ግቧን (endgame) መወሰን እንዳለባት እያስጠነቀቁ ነው ያሉት። በተጨማሪም ኢራን አሁንም ከአሜሪካ ጋር በቀጥታ ግንኙነት ላይ እንደሆነች እና ስምምነት ላይ ለመድረስ ፍላጎት እንዳላት ትራምፕ ገልጸዋል። በሌላ በኩል የኋይት ሀውስ አስተዳደር ከጦርነቱ በኋላ ኢራንን የመግታት እና በኢስራኤልና በዓረብ አገራት መካከል ያለውን ግንኙነት የማስፋፋት ስትራቴጂ እየቀረጸ ይገኛል። በዝርዝር የምንመለከተው ይሆናል። አብራችሁን ቆዩ! President Donald Trump stated in an interview with Axios that a critical decision regarding the war with Iran lies ahead of him. He mentioned that this is a decision on whether or not to resume massive strikes to dismantle the Iranian regime. This remark was made ahead of his meeting with the leaders of the six Gulf countries—Saudi Arabia, the United Arab Emirates, Qatar, Bahrain, Kuwait, and Oman—on the sidelines of the United Nations General Assembly in New York. Trump stated that he wants to directly hear his allies' positions regarding the next steps of the war. The US Department of Defense and Trump have ordered that the US military in the Middle East remain at its current level of readiness until the end of the year. US officials are warning that the current "neither war nor peace" stance cannot continue sustainably and that the US must determine its ultimate endgame. Additionally, Trump stated that Iran is still in direct contact with the US and has a desire to reach an agreement. On the other hand, the White House administration is formulating a strategy to contain Iran after the war and expand relations between Israel and Arab countries. We will look at the details. Stay tuned! #GebeyaGlobal #GebeyaSpecialProgram #GlobalPodcast #GlobalNews #GlobalPolitics #DonaldTrump #Iran #MiddleMiddleEast #USForeignPolicy #Axios #UNGA #Geopolitics