"እንደ ሴትና እንደ ዶሮ!"| የጨዋታውን ህግ ቀየሩት! | ዓባይ ቅዳሜ | Abbay TV
Abbay TV Entertainment
0:00 / 0:00
"እንደ ሴትና እንደ ዶሮ!"| የጨዋታውን ህግ ቀየሩት! | ዓባይ ቅዳሜ | Abbay TV
4 825 просмотров · 1 день назад
Abbay TV Entertainment
1,07 млн подписчиков
4 825 просмотров · 1 день назад
ዓባይ ቅዳሜ (Abbay Kidame) ጥቅል
ከሰዓት 7:00 እስከ ማታ 2:30
ዓባይ ቅዳሜ ተመልካቾቻችን በልዩ የይዘት ገጽታዎች ለማዝናናት ፣ ለማስተማር ፣ ለማሳተፍ በትኩረት የተዘጋጀ ከፍተኛ ደረጃ ያለው የቅዳሜ መዝናኛ ፕሮግራም ነው። ይህ የ7፡30 ሰዓታት ፕሪሚየም ጥቅል ለየት ባሉ ዝግጅቶች እና አዳዲስ ክፍሎችን ያካተተ ሲሆን ከእነዚህም መካከል፦ አባይ ባይክ፣ እኔ ና እኔ፣ ጉራማይሌ፣ የልብ ዜማ፣ ኢ-ፖፕ አካዳሚ (E-POP Academy)፣ ምዘና፣ አይ አዎ፣ ግምት፣ የገበያ ጥቆማ፣ የእንግዳ ሰዓት፣ የእለት እንጀራ፣ ኤ-አይ እንግዳ (AI Guest)፣ የሙዚቃ ሰዓት፣ ምንትዋብ፣ 10/10፣ ማን አስቀኝ፣ ግሪን ፊውቸር (Green Future) እና ሌሎች በርካታ ዝግጅቶችን ያካትታል።
#AbbayKidame #AbbayTV #EthiopianEntertainment #ዓባይቅዳሜ #ዓባይቲቪ #የቅዳሜመዝናኛ #EthiopianShow #EthiopianMusic #EOPPOpAcademy #GreenFuture #AbbayKidameShow #EthiopianVariety #AbbayTVLive #AbbayBike #EthiopianMedia #AbbayKids #EthiopianCulture #AbbayShow #EthiopianBroadcast #AbbayKidameWeekend #gameshows #uniqueshows #ebs #seifuonebs #maraki #channel1
#drama #aidrama #musicaldrama #serious #part5 #epsiode5 #ethiopia