Перейти к содержимому

ፊትን ጥርት የሚያደርግ የቫዚሊን ቤቢ ኦይል አስደናቂ የቤት ውስጥ ክሬም! | Anti-Aging Cream

hany tube

0:00 / 0:00

ፊትን ጥርት የሚያደርግ የቫዚሊን ቤቢ ኦይል አስደናቂ የቤት ውስጥ ክሬም! | Anti-Aging Cream

6 165 просмотров · 2 дн. назад
hany tube
35,7 тыс. подписчиков
6 165 просмотров · 2 дн. назад
ሰላም ውድ የቻናሌ ቤተሰቦች! በዛሬው ቪዲዮችን በቤት ውስጥ በቀላሉ በሚገኙ አራት ተፈጥሯዊ ነገሮች (ቫዝሊን፣ የህፃናት ዘይት/Baby Oil፣ የበቆሎ ዱቄት እና የቫይታሚን ኢ ኦይል) በመጠቀም የፊት ቆዳን የሚያስውብ፣ ከእድሜ መግፋት የሚመጡ የፊት መስመሮችንና የቆዳ መሸብሸብን (Wrinkles) የሚያጠፋ አስደናቂ የቤት ውስጥ ክሬም አሰራር ይዤላችሁ መጥቻለሁ። ይህ ክሬም ቆዳችሁ እርጥበት አግኝቶ እንደ ህፃን ቆዳ ለስላሳ እና የሚያንጸባርቅ እንዲሆን ይረዳል። ቪዲዮውን እስከ መጨረሻው በመመልከት በቤትዎ ሞክሩት! በቪዲዮው ውስጥ የተጠቀሱት ግብአቶች፦ 2 የሾርባ ማንኪያ ቫዝሊን (Vaseline) 1 የሾርባ ማንኪያ የበቆሎ ዱቄት (Cornstarch) 1 የሾርባ ማንኪያ የህፃናት ዘይት (Baby Oil) ከ3-4 ጠብታ የቫይታሚን ኢ ዘይት (Vitamin E Oil) ቪዲዮውን ከወደዳችሁት Like, Share እና Subscribe በማድረግ የደወል ምልክቷን በመጫን ቤተሰብ ሁኑ! አስተያየት እና ጥያቄ ካላችሁ ከታች ኮመንት ላይ ፃፉልኝ። አ