ስለ "ትዳር የታክሲ ጉዞ አይደለም!"
ኢቅራዕ Tube
0:00 / 0:00
ስለ "ትዳር የታክሲ ጉዞ አይደለም!"
349 просмотров · 7 дн. назад
ኢቅራዕ Tube
15,3 тыс. подписчиков
349 просмотров · 7 дн. назад
ፍቅር ብቻውን ትዳርን ዘላቂ ያደርገዋል? 💍✨
ፍቅር እንደ አበባ ነው፤ ካልንከባከቡትና ውሃ ካላጠጡት ይደርቃል። ትዳርን ዘላቂ የሚያደርገው ፍቅር ብቻ ሳይሆን "እውነተኛ ዝግጁነት" ጭምር ነው።
👉 ለመሆኑ ለትዳር አእምሮአችን፣ ስነ-ልቦናችንና ዲናችን ተዘጋጅቷል?
👉 ለልጆቻችን የምንመርጠው አባት ወይም እናት መስፈርቱ ምንድን ነው?
በጥበብ፣ በእውቀትና በሰኪና የተሞላ የትዳር ሕይወት ለመገንባት የሚረዱ ወሳኝ ነጥቦችን የያዘ ድንቅ የ1 ሰዓት ሙሐደራ!
📖 "ለእናንተም ከነፍሶቻችሁ ሚስቶችን በእነርሱ ዘንድ እንድታረፉ ፍጡርነቱ ከምልክቶቹ ነው።" (ሱረቱ አር-ሩም፡ 21)
🎧 አዳምጡት፣ ተማሩበት፣ ለምትወዷቸውም ያካፍሏቸው!
#IslamicMarriage #MarriageInIslam #IslamicLecture #HabeshaMuslims #EthiopianMuslims #IslamicWisdom #HalalMarriage #Dawah
#ትዳር #ኢስላማዊ_ትምህርት #ሙሐደራ #ትዳር_በኢስላም #የሙስሊም_ቤተሰብ #እስልምና #ዳዕዋ #አማርኛ_ሙሐደራ #ወጣቶችና_ትዳር #የሕይወት_ምክር