Перейти к содержимому

የኢየሱስ ክርስቶስ እና ኒቆዲሞስ ውይይት | የእረኝነት ጊዜ ከፓ/ር ዳንኤል መኮንን ጋር ‪@AwareGospelLightEthiopia‬

Gospel Light International Church Aware Branch

0:00 / 0:00

የኢየሱስ ክርስቶስ እና ኒቆዲሞስ ውይይት | የእረኝነት ጊዜ ከፓ/ር ዳንኤል መኮንን ጋር ‪@AwareGospelLightEthiopia‬

2 576 просмотров · 15 часов назад
Gospel Light International Church Aware Branch
46,9 тыс. подписчиков
2 576 просмотров · 15 часов назад
የእረኝነት ጊዜ ከፓ/ር ዳንኤል መኮንን ጋር ክፍል 1 በዚህ ክፍል ፓስተር ዳንኤል መኮንን በዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 3 ላይ በመመሥረት በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስና በኒቆዲሞስ መካከል ስለተካሄደው ውይይት፣ ስለ ዳግም መወለድ ምስጢር፣ እንዲሁም እውነተኛው የድነት (ደህንነት) መንገድ ከሃይማኖታዊ ስርዓት ይልቅ ከእግዚአብሔር ጋር የሚደረግ ህያው ህብረት ስለመሆኑ ያስተምሩናል። 📖 የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፦ ዮሐንስ ወንጌል 3:1-17 ትምህርቱን ለሌሎች በማጋራት የበረከቱ ተካፋይ ያድርጓቸው። ቪዲዮውን Like በማድረግ፣ ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ Subscribe በማድረግ የደወል ምልክቷን ይጫኑ። Connect with us: Subscribe: Gospel Light Church Aware Branch Telegram: https://t.me/EGLIC Facebook: https://web.facebook.com/profile.php?... Instagram:   / glic_aware   #AwareGospelLight #PastorDanielMekonnen #የእረኝነትጊዜ #የድነትመንገድ #ዳግምመወለድ #AmharicPreaching #EthiopianGospel #የወንጌልብርሃን