ከሮቢት እስከ ወረምኛ ገብርኤል አስደናቄ የገጠር ውሎአችን
TADE & MAHI
0:00 / 0:00
ከሮቢት እስከ ወረምኛ ገብርኤል አስደናቄ የገጠር ውሎአችን
2 534 просмотра · 4 ч назад
TADE & MAHI
30,3 тыс. подписчиков
2 534 просмотра · 4 ч назад
ሰላም ውድ የ TADE & MAHI ቤተሰቦች! እንኳን ደህና መጣችሁ።
በዛሬው ቪዲዮአችን ወደ ተወዳጇ እናታችን ሀገር ሮቢት ተጉዘን ያሳለፍነውን እጅግ ማራኪ፣ አስቂኝ እና ትውስታ ቀስቃሽ የሆነ የገጠር ውሏችንን ይዘንላችሁ ቀርበናል።
ከእርሻ እና ከሞፈር ዝግጅት ጀምሮ እስከ ላም ማለብና ቅቤ መግፋት ድረስ ያጋጠሙንን አስደሳች ፈተናዎች አብረን እንከታተል። የገጠር ውበትና የእናቶቻችን ድካም ምን ያህል ክቡር እንደሆነ በጋራ የምናይበት ልዩ ቆይታ ነው!
ቪዲዮውን ከወደዳችሁት Like፣ Share እንዲሁም አዳዲስ ቪዲዮዎች እንዲደርሷችሁ Subscribe ማድረጋችሁን አትርሱ። አስተያየታችሁንም በኮሜንት አጋሩን!
#TadeAndMahi #EthiopianVlog #EthiopianCulture #Robit #HabeshaVlog #የገጠርውሎ #Ethiopia