Перейти к содержимому

መርካቶ ላይ የተደበቀው አስደናቂ ታሪክ! 😱 | የአዲስ አበባ ትልቁ ገበያ

Mr_wee

0:00 / 0:00

መርካቶ ላይ የተደበቀው አስደናቂ ታሪክ! 😱 | የአዲስ አበባ ትልቁ ገበያ

3 278 просмотров · 4 дня назад
Mr_wee
6,64 тыс. подписчиков
3 278 просмотров · 4 дня назад
መርካቶን በእውነት ምን ያህል ታውቋታላቹ 🤔 በዚህ ቪዲዮ ወደ መርካቶ ገብቼ የገበያውን የዛሬ ህይወት፣ ታሪካዊ ቦታዎቹን፣ የንግድ እንቅስቃሴውን እና በዚህ ቦታ የሚኖረውን የተለያዩ ህዝቦች አብሮነት እመለከታለሁ። 🇪🇹❤️ ከድሮው መርካቶ እስከ ዛሬው መርካቶ — ምን ተቀየረ? ምን እንደነበረ እና ዛሬ ምን እንደሆነ አብረን እንመልከት። ቪዲዮውን ከወደዳችሁ 👍 Like, Comment & Subscribe ማድረግ አትርሱ! 📍 Location: Mercato, Addis Ababa, Ethiopia 🎥 Creator: Mr wee #Mercato #AddisAbaba #Ethiopia #Mrwee #EthiopianVlog