Перейти к содержимому

የቦይንግ 737 ማክስ ሚስጥር |The Secret of the Boeing 737 Max

Rough Diamond

0:00 / 0:00

የቦይንግ 737 ማክስ ሚስጥር |The Secret of the Boeing 737 Max

1 861 просмотр · 2 месяца назад
Rough Diamond
78 подписчиков
1 861 просмотр · 2 месяца назад
በ2018 እና በ2019 አለምን ያስደነገጡት የሊዮን ኤር (Lion Air) እና የኢትዮጵያ አየር መንገድ (ET 302) የቦይንግ 737 ማክስ አውሮፕላኖች አደጋ በስተጀርባ ያለው እውነተኛ ሚስጥር ምንድነው? በዚህ ዝግጅታችን፣ ቦይንግ (Boeing) የተባለው ግዙፍ ኩባንያ ከታሪካዊ ተቀናቃኙ ኤርባስ (Airbus) ጋር በነበረው የገበያ ፉክክር የተነሳ የወሰደውን አስደናቂ እና አደገኛ ውሳኔ እንመረምራለን። አዲሱን አውሮፕላን በፍጥነት ወደ ገበያ ለማስገባት ሲባል የተደበቀው የኤምካስ (MCAS) ሶፍትዌር እንዴት አብራሪዎች (Pilots) ሳያውቁት በአውሮፕላኑ ላይ ሙሉ ቁጥጥር ሊኖረውቻለ? ከአቪዬሽን ምህንድስና በላይ የዎል ስትሪት (Wall Street) ትርፍ እና የትርፍ ፍላጎት እንዴት ለንጹሃን ሰዎች ህይወት መጥፋት ምክንያት ሆነ? @RoughDiamondStories የቦይንግ 737 ማክስን ሚስጥር፣ የተደረገውን የወንጀል ምርመራ እና የኩባንያውን ስም ያጠፋውን ሴራ ያቀርብላችኋል። ቪዲዮውን ከወደዱት ለሌሎች እንዲደርስ Like፣ Share እና ሰብስክራይብ (Subscribe) በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ሐሳብዎን በኮሜንት ያጋሩን። 0:00 - የቦይንግ አስከፊ አደጋዎች 1:35 - የኤርባስ (Airbus) ፉክክር እና የቦይንግ ጭንቀት 2:10 - የ737 ማክስ "ፈጣን መፍትሄ" እና የምህንድስና ስህተቱ 3:10 - የተደበቀው ገዳይ፡ የMCAS ሶፍትዌር ሚስጥር 4:10 - ነጠላ Angle of Attack ሴንሰር 4:53 - የኢንዶኔዢያ እና የኢትዮጵያ (ET302) አውሮፕላን አደጋዎች 6:07 - የችግሩ ምንጭ እና የክሱ ውጤት 6:32 - ማጠቃለያ Impact Prelude by Kevin MacLeod is licensed under a Creative Commons Attribution 4.0 license. https://creativecommons.org/licenses/... Source: http://incompetech.com/music/royalty-... Artist: http://incompetech.com/ Anguish by Kevin MacLeod is licensed under a Creative Commons Attribution 4.0 license. https://creativecommons.org/licenses/... Source: http://incompetech.com/music/royalty-... Artist: http://incompetech.com/ Hannes Grobe, CC BY-SA 3.0