በጣም ጣፋጭና አዲስ የሆነ የሩዝ እና ቅንጬ አዘገጃጀት! ብትደግሚው የማይሰለች እጅግ ጣፋጭ የሩዝ እና የአጃ ቅንጬ
Mulu tube 'ሙሉ ቱዩብ'
0:00 / 0:00
በጣም ጣፋጭና አዲስ የሆነ የሩዝ እና ቅንጬ አዘገጃጀት! ብትደግሚው የማይሰለች እጅግ ጣፋጭ የሩዝ እና የአጃ ቅንጬ
1 516 просмотров · 9 дн. назад
Mulu tube 'ሙሉ ቱዩብ'
5,08 тыс. подписчиков
1 516 просмотров · 9 дн. назад
በዚህ ቪዲዮ ውስጥ እንደልብ የምንመገበውና ለጤንነትም የሚጠቅመውን አዲስ የሩዝና የቅንጬ አሰራር አሳያችኋለሁ። ዋና ዋናዎቹ ግብዓቶቻችን ካሮት፣ ሽንኩርትና ናና ሽንኩርት ሲሆኑ፣ ጣዕሙን ይበልጥ የሚያሳድጉት ከሙንና ቀረፋ ተጠቅመናል። በአጭር ጊዜ በቀላሉ የሚዘጋጀውን ይህንን ድንቅ ምግብ ለመስራት ቪዲዮውን እስከመጨረሻው ተከታተሉ። ቪዲዮውን ከወደዳችሁት ላይክ፣ ሼር እንዲሁም ሰብስክራይብ ማድረግን እንዳትረሱ። እንዴት አገኛችሁት? አሰራሩን ሞክሩትና አስተያየታችሁን አሳውቁኝ።
In this video, I'll show you how to prepare a delicious and healthy rice and cracked wheat dish that's perfect for any meal. Our main ingredients include carrots, onions, and green onions, while cumin and cinnamon add a wonderful depth of flavor. Watch the video until the end to learn how to make this amazing dish easily at home. If you enjoyed the video, please like, share, and subscribe to the channel. How did you like it? Try the recipe and let me know your thoughts!