እራሴን ከእረጂነት ወደ ተረጂነት አገኘሁት! የልጄን ድምፅ ኦክስጅን ውስጥ እየሰማሁ ነው መፀሀፌን የፃፍኩት #shegerinfo #meseretbezu
SHEGER INFO
0:00 / 0:00
እራሴን ከእረጂነት ወደ ተረጂነት አገኘሁት! የልጄን ድምፅ ኦክስጅን ውስጥ እየሰማሁ ነው መፀሀፌን የፃፍኩት #shegerinfo #meseretbezu
165 341 просмотр · 2 дн. назад
SHEGER INFO
656 тыс. подписчиков
165 341 просмотр · 2 дн. назад
በዚህ የሸገር ኢንፎ ሚዲያ ልዩ ቆይታ፤ የቀድሞዋ የ"120" እና "ህብረት ትርኢት" ተወዳጅ አቅራቢ ኤደን ሃይሉ ከዓመታት በኋላ በካናዳ ቆይታዋ ያጋጠሟትን ከባድ ፈተናዎች፣ የልጇን ህመም እና አዲስ የህይወት ታሪክ መጽሐፏን አጫውታናለች።
የልጇ የኤልዳና ጤና እና የፈተና ዓመታት፡ በልጅነቷ እና በአራስነቷ ወቅት የገጠማት የልጅዋ የጤና እክል (ዳውን ሲንድሮም እና የልብ ክፍተት) እና ከባድ ውጣ ውረዶች።
"የምድረ በዳ ውሃ" መጽሐፍ፡ መጽሐፉን በሆስፒታል አልጋ ላይ ሆና የልጇን ድምፅ በኦክስጅን ውስጥ እየሰማች እንዴት እንደጻፈችው።
የተሰበሰበው ገንዘብ ለበጎ አድራጎት ማዋሏ፡ በካናዳ ነፃ ህክምና እያገኘች ለልጇ የተሰበሰበውን ገንዘብ ሳትንካ፣ በኢትዮጵያ ችግር ውስጥ ላሉ እናቶች እና ህፃናት (በተለይ የኦቲዝም ልጆች ላላቸው) ለመርዳት የወሰነችበት አርአያነት ያለው ውሳኔ።
የቀድሞው የቴሌቪዥን ዘመን፡ ስለ 120 ፕሮግራም፣ የጥንት ትዝታዎቿ እና ወደ መንፈሳዊ ሕይወት የመግባቷ ምክንያት።
ቪዲዮውን እስከ መጨረሻው ይመልከቱ፤ ሀሳብዎን እና አስተያየትዎን በማካፈል ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ።
#shegerinfo #meseretbezu #EdenHailu #EthiopianMedia #ShegerInfoMedia #የምድረበዳውሃ