Перейти к содержимому

የዓለም አዳር መረጃዎች | ዓለም አቀፍ ዜናዎች እና ዋና ዋና ክስተቶች | ጥቅምት 23/2019 ዓ.ም | አሚኮ | AMECO | ዜና | NEWS ​

Amhara Media Corporation

0:00 / 0:00

የዓለም አዳር መረጃዎች | ዓለም አቀፍ ዜናዎች እና ዋና ዋና ክስተቶች | ጥቅምት 23/2019 ዓ.ም | አሚኮ | AMECO | ዜና | NEWS ​

3 456 просмотров · 9 ч назад
Amhara Media Corporation
825 тыс. подписчиков
3 456 просмотров · 9 ч назад
በዚህ የዓለም አዳር መረጃዎች ፕሮግራማችን የተካተቱ ዋና ዋና ዓለም አቀፍ ዜናዎች፦ • የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (UN) የጸጥታው ምክር ቤት በምዕራባዊ ሰሃራ ላለፉት 35 ዓመታት አሰማርቶት የነበረውን የሰላም አስከባሪ ኃይል ማንሳቱን ይፋ ማድረጉ እና የሞሮኮ እንዲሁም የአልጄሪያ ምላሽ • አጓጊውና ውጥረት የነገሰበት የእስራኤል የፓርላማ ምርጫ ውጤትና የመንግሥት ምሥረታ ሂደት • በአሜሪካ ከኋይት ሀውስ አቅራቢያ የተከሰከሰውን የንግድ ጄት አደጋ እና የደረሰውን ጉዳት የተመለከተ መረጃ • በህንድ የጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲን መንግሥት በመቃወም እየተካሄደ ያለው ሕዝባዊ ተቃውሞ ፈጣን እና እውነተኛ ዓለም አቀፍ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን Subscribe ያድርጉ! In this world news update from Amhara Media Corporation (AMC): • UN Security Council officially ends its 35-year peacekeeping mission in Western Sahara; reactions from Morocco and Algeria • The tense and closely contested Israeli parliamentary election and the coalition-building process • Business jet crash reported near the White House in the US and ongoing investigations • Growing public protests in India against Prime Minister Narendra Modi's administration Subscribe to Amhara Media Corporation for the latest verified news and international updates. #አሚኮ #አሚኮንጋት #አቦልዜና #እልፍኝ #አዲስጨዋታ #ግዕዝ #AMECO_Ethiopia #አሚኮዲጂታልሚዲያ #አማራ ​#AmharaMediaCorporation #EthiopiaNews ​#AMC ​#AmharaMassMediaAgency​ ​#EthiopiaNews ​#EthiopianBroadcasting ​#CurrentAffairs ​#Amhara ​#Ethiopia ​#Habesha