አንድ ሰው ለረጅም-ጊዜ ካልደወለ ወይም ቴክስት ካላከ፤ ማወቅ ያለባችሁ 3 ጥልቅ እውነታዎች | Amalay tube | አማላይ Ethiopia
AMALAY አማላይ
0:00 / 0:00
አንድ ሰው ለረጅም-ጊዜ ካልደወለ ወይም ቴክስት ካላከ፤ ማወቅ ያለባችሁ 3 ጥልቅ እውነታዎች | Amalay tube | አማላይ Ethiopia
24 856 просмотров · 4 месяца назад
AMALAY አማላይ
39,6 тыс. подписчиков
24 856 просмотров · 4 месяца назад
@amalays
፨ ዝምታ ከቃላት በላይ ጮክ ብሎ ሊናገር ይችላል።
የምንኖረው ግንኙነት አንዴ ስልክን መንካት ብቻ በሆነበት ዘመን ላይ ነው፤ ሆኖም አንዳንድ ጊዜ በአንድ ወቅት ዘመናችንን በቴክስቶች የሞሉት ሰዎች በድንገት ጭር ወዳለ ፀጥታ ይጠፋሉ።
እና በዚያ ዝምታ ውስጥ ድብቅ ትርጉም አለ።
ዛሬ አንድ ሰው ለረጅም-ጊዜ ካልደወለ ወይም ቴክስት ካላከ፣ ይህ በትክክል ምን ማለት እንደሆነ 3ቱን ትርጉሞች አሳያችኋለሁ። እና ቪዲዮው መጨረሻ ዝምታን እንደ ቅጣት ሳይሆን እንደ መልእክት ትመለከታላችሁ፤ በፍርሃት ሳይሆን በጥበብ መፍታት እንዳለባችሁ መልዕክት።
When Someone Doesn’t Call or Message You for a Long Time, This Is the 3 Thing It Means.
አንድ ሰው ለረጅም-ጊዜ ካልደወለ ወይም ቴክስት ካላከ፤ ማወቅ ያለባችሁ 3 ጥልቅ እውነታዎች | Amalay tube | አማላይ Ethiopia.
፨ ከዚህ ቪዲዮ ጠቃሚና ዋጋ ያለው ነገር ካገኛችሁ ላይክ፣ ሼር እና ሰብስክራይብ አድርጉ።
እና በዚህ ዓመት መጨረሻ “50ሺ ሰብስክራይበር” እንድንገባ አግዙን።
ስለድጋፋችሁ ❤️🙏❤️ ከልብ እናመሰግናለን።
Amalay Tube: / @amalays
Follow us:
Instagram https://instagram.com/amalay0001?igsh...
TikTok: https://www.tiktok.com/@amalay0001?_t...
Telegram: t.me/@amalay0001
፨ ሌሎች ጠቃሚ ቪዲዮዎች፦
Amalay videos to watch:
ወንዶች “ይህ ሲጠፋ” አጥብቀው ያሳድዳሉ | ለአንቺ እንዲሸነፍልሽ የማሳደድ ደመ-ነፍሱን ቀስቅሺው | Amalay tube | አማላይ Ethiopia
• ወንዶች “ይህ ሲጠፋ” አጥብቀው ያሳድዳሉ | ለአንቺ እንዲሸነፍልሽ ...
የእሱን ኩራት ስበሪው! እና እሱ አጥብቆ ያፈቅርሻል | በአንቺ እንዲጠመድ የማድረግ ሚስጥር | Amalay tube | አማላይ Ethiopia
• የእሱን ኩራት ስበሪው! እና እሱ አጥብቆ ያፈቅርሻል | በአንቺ እን...
አንቺን ችላ የማለትን ዋጋ አስተምሪው | ሙሉ ቪዲዮ | ወደ ኃይል እና ስልጣንሽ መመለስ | Amalay tube | አማላይ Ethiopia
• አንቺን ችላ የማለትን ዋጋ አስተምሪው | ሙሉ ቪዲዮ | ወደ ኃይል ...
የወንዶችን አእምሮ ለፍቅር የሚያዘጋጁ 7 የሴት ባህሪያት | የፍቅር ቀስቃሾች | Amalay tube | አማላይ Ethiopia
• የወንዶችን አእምሮ ለፍቅር የሚያዘጋጁ 7 የሴት ባህሪያት | የፍቅር...
፨ About this channel: this channel publishes educational videos like attraction, confidence, motivational, inspiration, relationship, relationship tips, love, dating.
#amalay #ethiopia #habesha #relationship #dating #psychology #love #confidence #attraction