ከስልክዎ በፍጹም መጥፋት የሌለባቸው 5 ጠቃሚ አፖች! | 5 Must-Have Apps for Your Phone
Smart Skills Ethiopia
0:00 / 0:00
ከስልክዎ በፍጹም መጥፋት የሌለባቸው 5 ጠቃሚ አፖች! | 5 Must-Have Apps for Your Phone
160 просмотров · 5 мес. назад
Smart Skills Ethiopia
1,86 тыс. подписчиков
160 просмотров · 5 мес. назад
ሰላም የኢትዮ ቴክ ስኪልስ (Ethio Tech Skills) ቤተሰቦች! ባለፈው ቪዲዮችን ላይ ከስልካችን በአስቸኳይ ልናጠፋቸው ስለሚገቡ አደገኛ አፖች አይተናል። ዛሬ ደግሞ ነገሩን ገልበጥ አድርገን በእያንዳንዱ ሰው ስልክ ላይ በፍጹም መጥፋት የሌለባቸው፣ ህይወታችንን የሚያቀሉ እና ምርታማነታችንን በእጅጉ የሚጨምሩ 6 እጅግ ጠቃሚ አፖችን እንመለከታለን።
እነዚህ አፖች መረጃችሁን ከመጥፋት ከመጠበቅ ጀምሮ የሶሻል ሚዲያ አካውንቶቻችሁን ከሀከሮች እስከመጠበቅ እና የዕለት ተዕለት ስራችሁን በቀላሉ ለማቀድ ይረዱዎታል።
ቪዲዮው ጠቃሚ ሆኖ ካገኛችሁት ላይክ (Like) ማድረግ እና ለሌሎች ሼር (Share) ማድረግ እንዳትረሱ። ለቻናሉ አዲስ ከሆናችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ የቴክኖሎጂ ቤተሰብ ሁኑ!
#EthioTechSkills #UsefulApps #Ethiopia #TechTips #GoogleAuthenticator #Canva #AmharicTech #ስልክ