የብልጫ ስነልቦና፡ የብልጫ ስነልቦና እንድንጎናፀፍ የሚያደርጉ ሶስት ጽንሰሃሳቦች
ልባም ሕይወት (Smart Life)
0:00 / 0:00
የብልጫ ስነልቦና፡ የብልጫ ስነልቦና እንድንጎናፀፍ የሚያደርጉ ሶስት ጽንሰሃሳቦች
3 234 просмотра · 2 года назад
ልባም ሕይወት (Smart Life)
10,7 тыс. подписчиков
3 234 просмотра · 2 года назад
ሰዎች የምናገኛቸውን የተሞክሮና የውጤት ልዩነት የሚፈጥሩት የሚከተሉት ሶስት ጽንሰሃሳቦች ናቸው
1. የምናስብበትና መረጃን የምናብላላበት መንገድ
2. ከራሳችን ጋር የምናደርገው ተግባቦት አይነት
3. መረጃን የምናብላላባቸው ፕሮግራሞች
እነዚህ ሶስት ሃሳቦች በዚህ ቪድዮ ላይ ተብራርተዋል