የሀገር ኃይሎች ሲደመሩ | ኢትዮጵያ የጀመረችው የእመርታ ዘመን | ETV | EBC | EBCDOTSTREAM
EBC
0:00 / 0:00
የሀገር ኃይሎች ሲደመሩ | ኢትዮጵያ የጀመረችው የእመርታ ዘመን | ETV | EBC | EBCDOTSTREAM
3 808 просмотров · 6 часов назад
EBC
2,17 млн подписчиков
3 808 просмотров · 6 часов назад
የኢትዮጵያ የልማት ጉዞ በአንድ ዘርፍ ብቻ የሚለካ አይደለም። ግብርና፣ ኢንዱስትሪ፣ ማዕድን፣ ቱሪዝም፣ ኃይል እና ዲጂታል ቴክኖሎጂ ተሳስረው አዲስ የኢኮኖሚ እና የልማት ምዕራፍ እየፈጠሩ ነው። በዚህ ቪዲዮ የኢትዮጵያ የግብርና ምርት እድገት፣ የምግብ ሉዓላዊነት፣ “ኢትዮጵያ ታምርት” የኢንዱስትሪ እንቅስቃሴ፣ የማዕድን ዘርፍ፣ የቱሪዝም እድገት፣ የኃይል ልማት እና የዲጂታል ቴክኖሎጂ እመርታ በአንድ ላይ እንመለከታለን። ከ“አንችልም” ወደ “እንችላለን”፤ ከተቀባይነት ወደ አምራችነት፤ ከጨለማ ወደ ብርሃን። እነዚህ ለውጦች ተጣምረው ሲታዩ የኢትዮጵያን የእመርታ ጉዞ አዲስ ትርጉም ይሰጡታል።
#Ethiopia #EthiopianEconomy #EthiopiaDevelopment #EconomicGrowth #Agriculture #Industry #Mining #Tourism #Technology #DigitalEthiopia