Перейти к содержимому

ውድቀት | ቀን-5 | የ7 ቀናት የኢያሪኮ ጉዞ

Hope Channel Ethiopia Amharic

0:00 / 0:00

ውድቀት | ቀን-5 | የ7 ቀናት የኢያሪኮ ጉዞ

64 просмотра · Трансляция закончилась 3 часа назад
Hope Channel Ethiopia Amharic
4,33 тыс. подписчиков
64 просмотра · Трансляция закончилась 3 часа назад
የ7 ቀናት የኢያሪኮ ጉዞ ከመስከረም 1 እስከ 7 2019 ዓ.ም. ባሉት ቀናት በሕይወታችን ዙሪያ የቆሙትን የጠላት ግንቦች በጸሎት የምናፈርስበትን የ7 ቀናት የኢያሪኮ ጉዞ ከእኛ ጋር ይጀምሩ! ልክ እግዚአብሔር ለእስራኤል ሕዝብ ኢያሪኮን እንዳሳለፈላቸው፣ እኛም በዚህ አዲስ ዓመት ጅማሬ አዲስ አቅጣጫን እንይዛለን። ይህንን መንፈሳዊ ጉዞ ለወዳጅ ዘመድዎ በማካፈል የበረከቱ ተካፋይ ያድርጓቸው። አዲሱ ዓመት የድል እና የለውጥ ዓመት ይሁንልዎ!