Перейти к содержимому

በ200,000 ሺ ብር አነስተኛ ስማርት ስልክ መሸጫ ሱቅ መጀመር ይቻላል ?

BE TUBE

0:00 / 0:00

በ200,000 ሺ ብር አነስተኛ ስማርት ስልክ መሸጫ ሱቅ መጀመር ይቻላል ?

18 просмотров · 6 дн. назад
BE TUBE
221 подписчик
18 просмотров · 6 дн. назад
📱 በ200,000 ብር ያገለገሉ ዘመናዊ ሞባይሎች መሸጫ ሱቅ መክፈት ይቻላል? | Betube በ200,000 ብር ብቻ ያገለገሉ ዘመናዊ ስማርት ስልኮችን (Used Smartphones) የሚሸጥ ንግድ መጀመር ይቻላል? 🤔📱 በዚህ ቪዲዮ በኢትዮጵያ በትንሽ ካፒታል የUsed Mobile ስልኮች መሸጫ ንግድ እንዴት መጀመር እንደሚቻል፣ የሚያስፈልጉ ወጪዎች፣ የስልክ ግዢ ምንጮች፣ የጥራት ምርመራ እና ትርፋማ ንግድ ለመገንባት ሊያግዙ የሚችሉ ሀሳቦችን እንመለከታለን። 📱 በቪዲዮው ውስጥ የሚያገኟቸው ነጥቦች፦ ✅ በ200,000 ብር የUsed Mobile ንግድ መጀመር ✅ የሱቅ ኪራይና የመጀመሪያ ወጪዎችን ማቀድ ✅ Samsung Galaxy M13, M14, M15, S21, S22 እና S23 ያሉ ስልኮችን መለየት ✅ ያገለገሉ ስልኮችን ጥራት መፈተሽ ✅ የግዢና የሽያጭ ዋጋን ማስላት ✅ የደንበኞችን እምነት በማግኘት ንግድን ማሳደግ #smart mobile #ethiopian #financialfreedom #motivation #business #successmindset #betube