Перейти к содержимому

ሐቂቀቱ ተውሒድ .. ክፍል 16 Haqiqetu Tewhid .. በዶ/ር ሙሐመድ ዘይን .. ሚንበሩል ዒልም Minberul Ilm

Minber Al Elm - منبر العلم

0:00 / 0:00

ሐቂቀቱ ተውሒድ .. ክፍል 16 Haqiqetu Tewhid .. በዶ/ር ሙሐመድ ዘይን .. ሚንበሩል ዒልም Minberul Ilm

456 просмотров · 5 дн. назад
Minber Al Elm - منبر العلم
28,8 тыс. подписчиков
456 просмотров · 5 дн. назад
መስጂዶችን ከውጪያዊ ቅርጻቸውና ከውስጣዊ ዲዛይናቸው በላይ የሚያስውባቸው ምን ይመስላችኋል? የመሳጂዶች እውነተኛ የውበት ምስጢርስ ምን ሊሆን ይችላል ትላላችሁ? ምላሹ ቀላል ነው። በርካታ የእስልምና ሊቃውንት እንደሚያወሱልን፤ "የመስጂዶች ዓይነተኛ የማማር ምንጭ መነሻውም ሆነ መድረሻው የጀመዓው በመስጂዱ ውስጥ በዘላቂነት መገኘት ነው" ይሉናል። ለዚህም ነው "መሳጂዶችን በቀለማት ከማሳመርና ከማጊያጌጥ በላይ፤ በውስጣቸው የሚከወኑ የተርቢያና የደርስ (የመንፈሳዊ ስልጠና እና ልዩ ልዩ ኃይማኖታዊ ትምህርቶች) ትኩረት ሰጥቶ መትጋት ይገባል የሚባለው። ለዚህ ሐሳብ መረጋገጥ በየጊዜው ጥረት በማድረግ ላይ ከሚገኙ መስጂዶች መካከል አንዱ ሆኖ በጥሩ ምሳሌነት የሚጠቀሰው የቤተሉ "ሙጀመዕ አት ተቅዋ" መስጂድ፤ በየምሽቱ ከመግሪብ እስከ ዒሻ መዳረሻ ድረስ በተለያዩ ዑለሞች እና ኡስታዞች ልዩ ልዩ ኪታቦችን በጥልቅ እያስዳሰሰ የደርስ ፕሮግራም (ቂርኣት) ሲያከናውን ቆይቷል። እኛም እንደ ጣቢያ ከሥፍራው የቀረፅነውን ትምህርት በየዕለቱ እያቀረብን የቆየን ሲሆን፤ ዛሬም በሸይኽ ዶክተር ሙሐመድ ዘይን ሸይኽ ኑር ሑሴን ተዘጋጅቶ የሚቀርበውና የዓቂዳን ምሉዕ ገፅታ የሚተነትነውን "ሐቂቀቱ ተውሒድ" ኪታብ ደርስ ዝግጅት ይዘንላችሁ እንቀርባለን። ዘወትር ሰኞ ከምሽቱ 12፡30 ጀምሮ በሚንበር ቲቪ ይጠብቁን! #ሐቂቀቱ_ተውሒድ #ዶክተር_ሙሐመድ_ዘይን #ሚንበሩል_ዒልም #የዓቂዳ_ትምህርት 👨‍👩‍👧‍👦 Join Minber Family 🔗 https://t.me/Minber_Merkuz_Discuss 📌 Follow us | ይከታተሉን | تابعونا ★★★★★ የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችን ሊንኮች👇🏽 ይወዳጁን 👍🏽 ያጋሩ ⤴️ 📍YouTube 👉    / @minbertv1   📍Facebook👉   / minbertv1   📍Telegram👉 https://t.me/minbertv 📍TikTok 👉   / minber_tv   📍Instagram 👉   / minbertv   📍X / Twitter 👉   / minbertv   📍Website 👉 https://www.minbertv.com