እውነተኛ የቢዝነስ መንገድ ፣ደስሜት የዘለለ እይታ፣ከቅጥር እስከ.......
ቢዝነስ በብልሃት
0:00 / 0:00
እውነተኛ የቢዝነስ መንገድ ፣ደስሜት የዘለለ እይታ፣ከቅጥር እስከ.......
173 просмотра · 2 нед. назад
ቢዝነስ በብልሃት
81 подписчик
173 просмотра · 2 нед. назад
እንኳን ወደ "ቢዝነስ በብልሃት" (Innovating with AI) በደህና መጡ! 👋
"ቢዝነስ በብልሃት" ዘመናዊ የቢዝነስ ስትራቴጂዎችን፣ የሰው ሰራሽ አስተውሎት (Artificial Intelligence) ቴክኖሎጂዎችን እና ተግባራዊ የንግድ እድገት ዘዴዎችን የሚያቀርብ የንግድ ምክርና የስልጠና መድረክ ነው።
ዓላማችን የኢትዮጵያ ስራ ፈጣሪዎች፣ የንግድ ባለቤቶች እና ባለሙያዎች የቅርብ ጊዜ ቴክኖሎጂዎችን በመጠቀም ስራቸውን በብልሃት፣ በብቃት እና በትርፋማነት እንዲመሩ መደገፍ ነው።
🎯 የምንሰጣቸው አገልግሎቶች (Our Services):
የቢዝነስ እና የ AI ስልጠናዎች (Business & AI Training):
ለተቋማትና ለግለሰቦች የተዘጋጁ ተግባራዊ ስልጠናዎች
የቢዝነስ ማማከር እና ስትራቴጂ (Business Consulting & Strategy):
አዳዲስ የንግድ ሃሳቦችን ወደ ተግባር መቀየር።
🔗 ከእኛ ጋር ይገናኙ / ማህበራዊ ሚዲያዎቻችንን ይቀላቀሉ:
📲 የቴሌግራም ቻናላችን (Telegram Channel):
👉 ቢዝነስ በብልሃት/BAI
📞 ለስልጠና እና ለማማከር አገልግሎት (Contact & WhatsApp):
📱 [ 0930717477
📧 ኢሜይል (Email):
📩 [ samuelteklu0913@gmail.com ]
🔔 ቻናላችንን Subscribe በማድረግና የደወል ምልክቷን በመጫን አዳዲስና ጠቃሚ የቪዲዮ ይዘቶችን በየጊዜው ይከታተሉ!
#ቢዝነስበብልሃት #BusinessBeBelhat #InnovatingWithAI #EthiopianBusiness #AIEthiopia #Entrepreneurship #BusinessGrowth #Ethiopia